Skip to content
Breaking News

Aggregated

The Wire

10 headlines · 42 sources · updated 13 minutes ago

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldHeadlines naming Somalia, Ethiopia, Djibouti or Eritrea.

Filtered to Fana Broadcasting (Amharic) · Eritrea · clear

Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu22 Oct 2026

ሳትነሳ የወደቀችው ኤርትራ – “የአፍሪካዋ ሲንጋፖር” ምፀት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኤርትራ በ1983 ነፃነቷን ስታወጅና በ1985 በይፋ ስትመሰረት፣ በብዙዎች ዘንድ በአፍሪካ ቀንድ የዲሞክራሲና የኢኮኖሚ ዓብነት ትሆናለች የሚል ግምት ነበር። በምዕራባውያን ዘንድ የሀገሪቱ መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ከፖል ካጋሚ እና መለስ ዜናዊ ጋር “አዲሶቹ የአፍሪካ መሪዎች“ ተብለው የተወደሱ እና በአህጉሪቱ ዴሞክራሲንና ልማትን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet21 Oct 2026

የቀይ ባህር ታሪካዊ እውነት፤ ከዘመናት አብሮነት እስከ ሻዕቢያ የጥፋት ሴራ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና የኤርትራ ታሪካዊ ቁርኝት በዘመናት የተሸመነ፣ በደም፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖትና በሥነልቦና እሴቶች የተገነባ ውህድ የጋራ ታሪክ ነው። የዛሬዋ ኤርትራ በታሪክ ማህደር የኢትዮጵያ ጥንታዊ የስነመንግሥት አካል ነበረች። ሁለቱ ህዝቦች ለዘመናት ታሪክ ተጋርተው የኖሩ ሲሆን፤ የኢኮኖሚና የስልጣኔ ማጠንጠኛው በቀይ ባህር እና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu20 Oct 2026

አስመራን ያኮሰመነው አምባገነን አገዛዝ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኤርትራ በ1983 ዓ.ም ከኢትዮጵያ በተለያየችበት ወቅት የሻዕቢያ አገዛዝ ኤርትራን “የአፍሪካ ቀንድ ሲንጋፖር” እናደርጋታለን ብሎ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ የኤርትራ ከኢትዮጵያ መነጠል ከልማት ይልቅ ጦርነት፣ ከትምህርት ይልቅ ውትድርናን ያስቀደመው አገዛዝ ኤርትራን ሲንጋፖር ከማድረግ ይልቅ በድህነት እና ኋላቀርነት የምትጠቀስ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay19 Oct 2026

የኤርትራ ሕዝብ ‘ከነጻነት በኋላ’ የነበረውን ሁሉ አጥቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ ሕዝብ ‘ከነጻነት በኋላ’ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረችበት ጊዜ የነበረውን ሁሉ አጥቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፤ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረችበት ወቅት ያበቡና ያሸበረቁ የነበሩት ከተሞቿ አሁን ላይ የመንደር ያህል ሆነዋል፡፡…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele16 Oct 2026

ኤርትራውያን ሀገር አልባ ያደረጋቸውን አምባገነናዊውን ሥርዓት ሊታገሉት ይገባል – የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል ኤርትራውያን ሀገር አልባ ያደረጋቸውን አምባገነናዊውን ሥርዓት እንዲታገሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኤርትራ ሰማያዊ ማዕበል የዲፕሎማሲ ኃላፊ ዮኤል ዮሐንስ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኤርትራን ከዓለም ነጥሎ የግል ርስቱ ያደረገው የኢሳያስ ሥርዓት የኤርትራውያን ዋነኛ ጠላት መሆኑን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu15 Oct 2026

“ኤርትራ ለወጣቶቿ ሲኦል ሆናለች!”

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ35 ዓመታት ሀገሪቱን የግል ንብረቱ አድርጎ የያዘው የኢሳያስ አፈወርቂ አምባገነናዊ ሥርዓት ኤርትራን ምድራዊ ሲኦል አድርጓታል። ልማት፣ ዴሞክራሲ፣ ፍትሕ፣ ኢንቨስትመንት የሚባሉ የሀገር እድገትና ህልውና መሠረት የሆኑ ጉዳዮች በኤርትራውያን ዘንድ የማይታወቁ እንዲሆኑ ተደርጓል። የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል የዲፕሎማሲ ኃላፊ ዮኤል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma15 Oct 2026

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ለኤርትራ ሕዝብ ስጋት ሆኖ አያውቅም – የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የኤርትራ ሕዝብ ስጋት ሆኖ አያውቅም አለ የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል። የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል የዲፕሎማሲ ኃላፊ ዮኤል ዮሀንስ ፥ ለ35 ዓመታት ኤርትራን የግል እስር ቤት ያደረገው የኢሳያስ አፈወርቂ ሥርዓት የኢትዮጵያን የአብሮ መልማት ጥያቄ ጥላሸት ለመቀባት የሚሄድበት መንገድ የኤርትራ ሕዝብ አቋም…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelaku Gedif2 Oct 2026

ለሉዓላዊነትና ለብሔራዊ ደህንነት መረጋገጥ የተወሰዱ ወሳኝ ርምጃዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኤርትራ እና ግብፅ ዲፕሎማቶች ላይ ያሳለፈችው ውሳኔ የሀገርን ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደህንነት ለማረጋገጥ የተወሰደ ወሳኝ ርምጃ ነው፡፡ ኢትዮጵያ «ቅድሚያ ለጎረቤት» በሚለው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መርህ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ትስስር በማጠናከር ላይ ትገኛለች። በመከባበርና በሰጥቶ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele2 Oct 2026

ሉዓላዊነትን የመጠበቅና የማጽናት ውሳኔ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በትናንትናው ዕለት በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ለመዝጋት ወስናለች። ከዚህም በተጨማሪ 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ ከኢትዮጵያ እንዲወጡም ተወስኗል። ከዚህ ጋር በተያያዘም አንድ የግብጽ ዲፕሎማት በተመሳሳይ 48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቅቆ እንዲወጣ ትዕዛዝ ተሰጥቶታል። ውሳኔው የተላለፈው…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay1 Oct 2026

ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንዲዘጋ ወሰነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአስመራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለመዝጋት መወሰኑን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ለፈጸመችው ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ ድርጊቶች ምላሽ ለመስጠት በአስመራ፣ ኤርትራ የሚገኘውን ኤምባሲውን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.