ብሪክስ የጋራ ትብብርን ወደ ዘላቂ ዕድገት የመለወጥ ሰፊ አቅምና ቁርጠኝነት አለው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ መድረክ የጋራ ትብብርን ወደ የጋራ እሴት፣ ጽናት እና ዘላቂ ዕድገት የመለወጥ ሰፊ አቅምና ቁርጠኝነት አለው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት በሚል መሪ ቃል በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ…
Ethiopia and India Can Turn Historic Friendship Into a Stronger Voice for Africa and the Global South – PM Narendra Modi↗
Addis Ababa, September 12, 2026 (FMC) — Indian Prime Minister Narendra Modi has underscored the potential of India and Ethiopia’s longstanding friendship to contribute to stronger India–Africa ties and amplify the voice of the Global…
የሥርዓተ ትምህርት ክለሳው ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ለማፍራት መሠረት የጣለ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በተከናወነው የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ማፍራት የሚያስችል ትክክለኛ መሠረት ተጥሏል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። የትምህርት ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ መንግሥት የተሟላ ዜጋ የማፍራት፣ የግብረገብና የእውቀት መለኪያዎችን የማጠናከር እንዲሁም የትምህርት አሰጣጡን ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገር ሰፊ…
Ethiopian Prime Minister Abiy Joins Fellow BRICS Leaders for 18th Annual Summit in New Delhi↗
Addis Ababa, September 12, 2026 (FMC) — Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has arrived in New Delhi, India, to join fellow BRICS leaders and other heads of government for the 18th BRICS Leaders’ Summit. The summit is being held under…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዕድገት ጉልህ አበርክቶ አለው – አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የተቀረጹት ዘርፎች ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዕድገት የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው አሉ የኢኮኖሚ ባለሙያው አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ፡፡ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ፥ ዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት ባወጣው የቅርብ ጊዜ መረጃ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ከተመዘገበባቸው ጥቂት ሀገራት…
Exclusive: UAE pursuing ‘port imperialism’ across Africa, Eritrean foreign minister says↗
Source: Middle East Eye UAE sought a shared Eritrean island base for Israel as early as 2016. Asmara sees closer Israel-UAE alignment on Ethiopia The UAE is pursuing “port imperialism” across Africa, the foreign minister of Eritrea told…
Read at Eritrea Focus ↗Headline and extract © Eritrea Focus — reproduced for reference, full article at the publisher. በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 7 ጨዋታዎች ይደረጋሉ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት 7 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህም ምሽት 4 ሰዓት ላይ አርሰናል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከሰንደርላንድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በሊጉ እስካሁን ድረስ ሁሉንም ጨዋታዎች ያሸነፈው አርሰናል ተከታታይ 4ኛ ድሉን ለማሳካት ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል፡፡ ባለሜዳው…
Abiy Ahmed oo billaabay in uu drone sameysto xilli uu weerar culus qorsheynayo↗
Addis Ababa (Caasimada Online) – Dowladda Itoobiya ayaa si weyn u ballaarisay awooddeeda diyaaradaha aan duuliyaha lahayn, iyadoo dalka gudihiisa ka hirgelisay laba warshadood oo soo saara drones-ka, halka khubaradu ay rumeysan yihiin in…
18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ በሕንድ ኒው ዴልሂ መካሄድ ጀመረ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ በሕንድ ኒው ዴልሂ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ላይ የብሪክስ አባል እና አጋር ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሚሳተፉ ይሆናል። የብሪክስ አባል ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያም በጉባዔው ላይ ተሳትፎ እያደረገች ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
Ethiopia and BRICS New Development Bank Explore Cooperation on Economic Transformation↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — Ethiopia and the New Development Bank (NDB), the multilateral development bank established by BRICS, have explored ways to deepen cooperation in support of the country’s development priorities and…
የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን አዲስ ምዕራፍ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘመናት ስለ ኢትዮጵያ የሚጻፉ የታሪክ መዛግብት ሀገሪቱን ተቃርኖ በሞላበት ትርክት ይገልጿት ነበር። “የምሥራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ” እየተባለች በምድረ-በዳ ጥም የምትቃጠል፤ “የዓባይ ወንዝ ዋና ምንጭ” ሆና ሳለች በጨለማ የምትማቅቅ ሀገር ተብላም ትታወቅ ነበር። ከዓባይ ውሃ 86 በመቶውን የምታበረክተው ኢትዮጵያ፣ ሃብቷን…
Foreign Missions in Addis Ababa Join Ethiopia in Welcoming 2019 with Wishes of Peace, Prosperity and Hope↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — Foreign diplomatic missions and international organizations based in Addis Ababa have joined Ethiopians in welcoming 2019 E.C., extending messages of peace, prosperity, happiness and hope while…
ለቃል ታምኖ በተግባር መጽናት፤ የመደመር መንግሥት መገለጫ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያውያን ዘንድ ለቃል ትልቅ ቦታ ይሰጣል፤ ስነ ቃሎች ሳይቀር ለቃል የምሰጠውን ቦታ የሚሳዩ ናቸው፡፡ የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይባላል፤ ለቃል ምን ያህል ቦታ እንደምንሰጥ ከዚህ የላቀ ማሳያ አይኖርም፡፡ የትናንት ተግባር ለዛሬ ምስክርነት የሚቆም በመሆኑ የለውጡ መንግሥት ባለፉት ዓመታት ያስመዘገባቸው ስኬቶች…
Ethiopia and Malaysia Open New Pathways for Investment, Technology and Sustainable Growth↗
Addis Ababa, September 12, 2026 (FMC) — Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has met with Malaysian Prime Minister Anwar Ibrahim on the sidelines of the 18th BRICS Leaders’ Summit in New Delhi, with the two leaders discussing ways to expand…
ህንድ እና ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ዘርፎች እያሸጋገሩ ነው – የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ህንድ እና ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ዘርፎች እያሸጋገሩ ነው አሉ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ…
Xiamen Airlines to launch first direct China–Ethiopia service↗
Xiamen Airlines is set to make its historic entry into the African aviation market, anchoring its maiden route with long-haul Boeing 787-8 aircraft. Beginning November 28, the Chinese carrier will launch a weekly seasonal service…
ኢትዮጵያና ሕንድ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስርና የዘመናት የባህል ግንኙነት አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሕንድ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስርና የዘመናት የባህል ግንኙነት አላቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር የኢትዮጵያ ሕንድ አጋርነትን ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት…
Israel backs Ethiopia’s Red Sea access push amid tensions↗
Addis Ababa (Somalia Today) — Israel has publicly backed Ethiopia’s push for access to the Red Sea, with its ambassador in Addis Ababa describing support for the effort as official Israeli policy and arguing that a stronger Ethiopian role…
ኢትዮጵያ፤ ፈተናን ወደ ዕድል ቀይራ ወደ ከፍታ የምትጓዝ ሀገር↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር እውነተኛ አቅም የሚለካው በተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ በሚታለም ህልም ሳይሆን፤ በፈተናዎች መካከል ተስፋን ሰንቆ የዕድል መንገዶችን በመጥረግ በሚደረግ የጽናት ጉዞ ነው። የታሪክና የጽናት ምድር የሆነችው ኢትዮጵያም በተደራራቢ የኢኮኖሚ፣ የማኅበራዊና የልማት ፈተናዎች ማዕበል ውስጥ አልፋ፤ የመዋቅራዊና የዘርፍ…
Ethiopian PM Abiy Ahmed and Iranian President Masoud Pezeshkian Discuss Red Sea Developments and Regional Stability↗
Addis Ababa, September 12, 2026 (FMC) — Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has met with Iranian President Masoud Pezeshkian on the sidelines of the 18th BRICS Leaders’ Summit in New Delhi, with the two leaders discussing developments in…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር የሁለቱን ሀገራት አጋርነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…
Ethiopian PM Abiy Ahmed Meets Indian Counterpart Narendra Modi to Drive Practical Cooperation in Defence, Technology and Mining↗
Addis Ababa, September 12, 2026 (FMC) — Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has met with Indian Prime Minister Narendra Modi in New Delhi, with the two leaders discussing ways to translate the longstanding Ethiopia–India relationship into…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ሕንድ ገቡ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዴልሂ ሕንድ ገብተዋል። ጉባዔው “ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚካሄደው፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከጉባዔው ጎን ለጎን ቀጣናዊና ዓለም አቀፍ…
EU Ambassador Extends New Year Wishes to Ethiopia, Reaffirms Partnership for a Peaceful, Prosperous and Sustainable Future↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — European Union Ambassador to Ethiopia Sofie From-Emmesberger has extended warm New Year wishes to the Ethiopian people, expressing hopes for a peaceful, prosperous and joyful 2019 while reaffirming…
በ18ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የአባል ሀገራቱ መሪዎች ኒው ዴልሂ እየገቡ ነው↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ በነገው ዕለት በሕንድ መዲና ኒው ዴልሂ መካሄድ ይጀመራል። በ18ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የአባል ሀገራቱ መሪዎች ወደ ከተማዋ እየገቡ ይገኛል፡፡ ከጉባኤው አስቀድሞ በሕንድ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አዘጋጅነት የብሪክስ የንግድ መድረክ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን…
Why Did Ethiopia Pardon More Than 600 Prisoners on the Eve of the New Year?↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — Ethiopia entered its new year with a political gesture that reaches beyond the release of more than 600 people from detention: the government has linked the move directly to the implementation of the…
Ethiopia Reaffirms Reform Momentum, Brics Commitment At Finance Leaders' Meeting↗
Addis Ababa -- Ethiopia has reaffirmed its commitment to advancing economic reforms and contributing to BRICS' shared financial agenda, as its delegation participated in the Second BRICS Finance Ministers and Central Bank Governors…
Read at AllAfrica ↗Headline and extract © ENA — reproduced for reference, full article at the publisher. ታራሚዎች በምህረት የተፈቱት የሀገራዊ ምክክሩን ውጤት በፍቅር ለመጀመር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቶ የሚቆጠሩ ታራሚዎች በምህረት የተፈቱት የሀገራዊ ምክክሩን ውጤት በፍቅር፣ በይቅርታ እና በሰላም ለመጀመር ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2019 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት÷ ሀገራዊ ምክክራችን ገደ መልካም መሆኑን በምክክሩ ብቻ ሳይሆን…
Fano Claims Capture of More Than 150 Ethiopian Soldiers in Amhara Clashes↗
Amhara -- Ethiopia's Fano militia has claimed it captured more than 150 soldiers from the Ethiopian National Defence Force (ENDF) following heavy fighting in the Wadla-Delanta-Dawunt area of the Amhara region on September 8.
Read at AllAfrica ↗Headline and extract © Shabelle — reproduced for reference, full article at the publisher. Follow the Flowers, Find Ethiopia↗
Addis Ababa, September 11, 2026 (FMC) — There is a moment each year when Ethiopia seems to change its rhythm. The rains begin to loosen their hold. The hills remain intensely green, the air grows brighter, and the countryside takes on the…