Skip to content
Breaking News

Aggregated

The Wire

1915 headlines · 42 sources · updated 5 hours ago

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldHeadlines naming Somalia, Ethiopia, Djibouti or Eritrea.

Filtered to Ethiopia · clear

Fana BroadcastingRegionalState-affiliatedMesafint Brlie27 Sept 2026

Africa’s Health Champion for A Reason

Addis Ababa, September 27, 2026 (FMC) — Ethiopia’s health transformation is increasingly extending beyond the traditional measure of hospitals built or medicines supplied. It is becoming a broader story of health capability: producing more…

Read at Fana Broadcasting ↗Headline and extract © Fana Broadcasting — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay27 Sept 2026

ጋሪ ዎሮ በውስጡ የያዘውን የአብሮነትና የፍቅር እሴት ለትውልድ ግንባታ መጠቀም ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጋሪ ዎሮ በውስጡ የያዘውን የአብሮነትና የፍቅር እሴት ለትውልድ ግንባታ፣ ለዘላቂ ሰላም እና ልማት መጠቀም ይገባል አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ የቦሮ ሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ጋሪ ዎሮ” በአሶሳ ከተማ የቤኒሻንጉል ጉመዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የተለያዩ የክልሉ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana BroadcastingRegionalState-affiliatedMesafint Brlie27 Sept 2026

Foreign Visitors Captivated by Ethiopia’s Unique Heritage, Warm People and Changing Face at Meskel-Demera

Addis Ababa, September 27, 2026 (FMC) — For foreign visitors who gathered in Addis Ababa for Meskel-Demera, Ethiopia offered an experience that extended far beyond a spectacular religious celebration. From the sacred traditions surrounding…

Read at Fana Broadcasting ↗Headline and extract © Fana Broadcasting — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana BroadcastingRegionalState-affiliatedMesafint Brlie27 Sept 2026

Ethiopian Athletes Sweep Berlin Marathon Titles as Tigst Assefa, Guye Adola Triumph

Addis Ababa, September 27, 2026 (FMC) — Ethiopian athletes Tigst Assefa and Guye Adola swept the elite titles at the 2026 BMW Berlin Marathon on Sunday, with Tigst delivering a record-breaking performance in the women’s race and Guye…

Read at Fana Broadcasting ↗Headline and extract © Fana Broadcasting — reproduced for reference, full article at the publisher.
La NationRegionalFrenchState-affiliatedMahad27 Sept 2026

Djibouti/Ethiopie : Bientôt un corridor pétrolier de 120 km entre Damerjog et Dawenlé

Sous le haut patronage du président de la République, Son Excellence M. Ismaïl Omar Guelleh, Djibouti et l’Éthiopie ont lancé jeudi, les travaux d’installation d’un dispositif de stockage et d’acheminement du carburant destiné à relier le…

Read at La Nation ↗Headline and extract © La Nation — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew26 Sept 2026

በዩኔስኮ የተመዘገበው የመስቀል ደመራ የዓለም ትልቅ ሀብት ነው – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበው የመስቀል ደመራ የዓለም ትልቅ ሀብት ነው አሉ፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ የመስቀል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew26 Sept 2026

የመስቀል ደመራ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በላዛሪስት ጽዮን ማርያም ቁምስና እየተከበረ ነው። በአከባበር ስነስርዓቱ ላይ የቤተክርስቲያኒቱ አባቶች፣ ደናግላን እናቶችና ምዕመናን ተገኝተዋል። መስቀል በደስታ የሚከበረው ውጤቱን መሰረት በማድረግ ስለመሆኑ በቤተክርስቲያኒቱ የአዲስ አበባ ሀገረ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew26 Sept 2026

የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት እንደ ችቦ ተያይዘን የምንነሳበት ወቅት ላይ ነን – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትናንት ወረቶች ላይ የዛሬ ስኬቶችን ጨምረን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት እንደ ችቦ ተያይዘን የምንነሳበት ወቅት ላይ ነን አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ። የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተካሄደ ነው። ሚኒስትሯ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የመስቀል ደመራ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew26 Sept 2026

ለአንድነታችን እንቅፋት የሆኑብንን በአርቆ አሳቢነት በማለፍ ለሀገራዊ ሰላም አበክረን ልንሰራ ይገባል – ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድነታችንና ለእድገታችን እንቅፋት የሆኑብንን በአርቆ አሳቢነት በማለፍ ለተሟላ ሀገራዊ ሰላም አበክረን ልንሰራ ይገባል አሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፡፡ የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተካሄደ ነው። ብጹዕ ወቅዱስ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew26 Sept 2026

እንደ ደመራው በጋራ ስንቆም ለሀገራችን ጨለማውን የሚያሸንፍ ብርሃን እንሆናለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደ ደመራው በጋራ ስንቆም ለሀገራችን ጨለማውን የሚያሸንፍ የማይበገር ብርሃን እንሆናለን አሉ። የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተካሄደ ነው። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከተማችን አዲስ አበባ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Radio DalsanRegionalAbdalle Yahye Ali26 Sept 2026

Jabuuti iyo Itoobiya oo Bilaabay Dhuun Shidaal

Jabuuti iyo Itoobiya oo Bilaabay Mashruuc Dhuun Shidaal oo 120 KM ah Jabuuti iyo Itoobiya ayaa 24-kii Sebtembar 2026 si rasmi ah u bilaabay mashruuc lagu dhisayo dhuun shidaal oo isku xiri doonta Damerjog ee Jabuuti iyo Dewele ee bariga…

Read at Radio Dalsan ↗Headline and extract © Radio Dalsan — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn26 Sept 2026

ፕሬዚዳንት ታዬ ለደመራና ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች ለደመራ እና ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በመልዕክታቸው እንኳን ለ2019 ዓ.ም የደመራና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። The post ፕሬዚዳንት ታዬ ለደመራና ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedmihret demissie26 Sept 2026

ደመራ የሕብረ ብሔራዊነት ውብ መልክ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የመስቀል ደመራ በድምቀት ይከበራል፡፡ የደመራ በዓል በሀገሪቱ በአደባባይ በድምቀት ከሚከበሩ ዋና ዋና በዓላት አንዱ ነው፡፡ የበዓሉ አከባበር ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት እውነተኛ መስቀል መገኘቱን ከማሰብ ባሻገር በሕዝቦች መካከል ሰላምን፣ ፍቅርንና አንድነትን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele26 Sept 2026

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ፣ ኬንያ፣ ኢራን፣ እስራኤል፣ እንግሊዝ፣ አየርላንድ እና ስዊድን ኤምባሲዎች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ ኤምባሲዎቹ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የመስቀል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele26 Sept 2026

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ጸኃፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የመስቀል በዓል በተግባር የተገለጠ ፍቅር፣ የመታመን እና የትጋት ሽልማት ምልክት ነው ብለዋል። የመስቀል በዓል ከታሪካዊና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele26 Sept 2026

በቱሪዝም ዘርፍ በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱሪዝም ዘርፉ በተከናወኑ በርካታ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ የቱሪዝም ዘርፍ ጉባዔ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሰላማዊት ካሳ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ቱሪዝም ሕዝቦችን በማቀራረብ ብሎም የሀገርን እድገት ለማረጋገጥ ሚናው ከፍተኛ ነው፡፡ መንግሥትም ይህንን በመረዳት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic) ↗Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.