ለሀገር ክብር የቆመው – የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የተሞከሩ ሙከራዎች ነበሩ፡፡ በዚህ ጊዜ ታድያ የክተት አዋጅ ይታወጃል፤ የኢትዮጵያ ህዝብም “ሆ” ብሎ ሀገሩን ለመጠበቅ ወኔን ተላብሶ ይወጣል፡፡ ዛሬ ላይ ዝግጁ ሆኖ፣ ራሱን በቴክኖሎጂና ዘመናዊነት አብቅቶ በተጠንቀቅ የሚጠብቅ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላት ሀገር ናት ኢትዮጵያ፡፡…
Itoobiya oo soo saartay hanjabaad culus: Badda Cas looma deyn karo dhowr dal↗
Bahir Dar (Caasimada Online) – Itoobiya ayaa ka digtay in dhaqdhaqaaqyada militari ee ku sii kordhaya Badda Cas, loollanka quwadaha shisheeye iyo weerarrada maraakiibta ganacsiga ay halis ku yihiin xasilloonida gobolka iyo ganacsiga…
አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ የተሻለ ኑሮ የምትፈጥር ከተማ እናደርጋታለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ የተሻለ ኑሮ የምትፈጥር ከተማ እናደርጋታለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የእንጦጦ ፒኮክ የወንዝ ዳርቻ ልማት አካል የሆነው የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። ከንቲባዋ…
PM Abiy Ahmed inaugurates Kechene–Ambassador–Gihon– Irreecha–Bambis Riverside Development project in Addis↗
Addis Ababa, October 25, 2026 (FMC) — Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) today inaugurated the Kechene–Ambassador–Gihon– Irreecha–Bambis Riverside Development project in Addis Ababa. In a post shared on his social media pages after…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መረቁ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ይህ የ351 ሄክታር አጠቃላይ ስፋት እና የ10 ኪ.ሜ ርዝማኔ ያለው የኮሪደር ልማት ዘመናዊ፣ አረንጓዴ እና ሁሉንም…
DAGAAL culus oo ka dhex-qarxay ciidamada Soomaalida iyo Oromada Itoobiya↗
Moyale (Caasimada Online) – Dad dhowr ah ayaa ku dhintay dagaal maalmihii u dambeeyay magaalada Moyale ku dhex marayay ciidamada dowlad-deegaannada Soomaalida iyo Oromia ee dalka Itoobiya, sida ay ilo wareedyo Sabtidii u sheegeen…
119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን እየተከበረ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ 119ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሀሳብ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ መምሪያ እየተከበረ ነው፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች፣ የወዳጅ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች…
Raw Meat, Rising Costs, Emptier Tables↗
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail...
Read at Addis Fortune ↗Headline and extract © Addis Fortune — reproduced for reference, full article at the publisher. የኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት መሠረት፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊት↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንኛውም ጊዜ የላቀ ግዳጅ መፈጸም የሠራዊታችን የሀገር ፍቅር፣ የጽናትና የተልዕኮ ቁርጠኝነት መገለጫ ነው። ይህ የሠራዊታችን ድንቅ አባባል የሀገር ፍቅርን፣ የተልዕኮ ቁርጠኝነትን፣ የወታደራዊ ጽናትንና ለሀገር ሉዓላዊነት የመቆም የማይናወጥ አቋምን የሚያንጸባርቅ የጀግንነት መርህ ነው። ለሠራዊታችን ኢትዮጵያ የተልዕኮው መነሻ፣…
MIDROC Breaks Ground on a Second Sheraton-branded Hotel↗
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail...
Read at Addis Fortune ↗Headline and extract © Addis Fortune — reproduced for reference, full article at the publisher. የሀገር መከላከያ ሠራዊት፤ የነጻነትና የሉዓላዊነት መገለጫ አርማ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሉዓላዊነት ዋስትና እና የሀገራዊ አንድነት ዋና ምሰሶ ነው፡፡ ሰላምና አንድነትን ለማስከበር የሚከፍለው መስዋዕትነት ሁልጊዜም በታሪክ መዝገብ ላይ በደመቀ ቀለም ተጽፎ ይኖራል። በዓለም አቀፍ ተልዕኮ ስርም ሲሰማራ ለሀገራት የሰላም ዘብ መሆን የቻለ ኩሩ ሠራዊት ነው። ከለውጡ…
Itobiya oo ku dhawaaqday inaysan dalal gaar ah yeelan karin badda-cas.↗
Agaasimaha Hay’adda Sirdoonka iyo Amniga Qaranka Itoobiya, Redwan Xuseen, ayaa sheegay in arrimaha amniga Badda Cas…
Read at Horseed Media ↗Headline and extract © Horseed Media — reproduced for reference, full article at the publisher. የድል ሠራዊት፤ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘመናት ቅብብሎሽ ጋሻ የሆነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሀገር ክብር እና ለህዝቦች ደህንነት ሲዋደቅ እዚህ ደርሷል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ በልጆቿ ብርቱ ክንድ ታፍራ እና ተከብራ ለዘመናት ዳር ድንበሯ ተጠብቆ ዛሬ ላይ ለመቆም በቅታለች፡፡ 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል በዛሬው…
Mastercard Taps the Domestic Market Where Only One Adult in Five Transacts Digitally↗
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail...
Read at Addis Fortune ↗Headline and extract © Addis Fortune — reproduced for reference, full article at the publisher. የህዝብ ጋሻና የሉዓላዊነት አምባ – የሀገር መከላከያ ሠራዊት↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገር ጥንካሬ መሠረቶች አንደኛው ለሀገርና ለህዝብ የቆመ፣ ሉዓላዊነትን ለማስከበር የሚሰራ ጥንካሬና ዘመናዊነትን የተላበሰ ተቋም ባለቤት መሆን ይጠቀሳል፤ ይህም ተቋም የሀገር መከላከያ ሠራዊት ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በዚህ ረገድ ትልቅ ኃላፊነትን እየተወጣ የሚገኝ ተቋም ነው። ኢትዮጵያ የነጻነትና የክብር ረጅም…
Capital Authority, Securities Exchange Spar Over Who Decides Shareholder Rights↗
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail...
Read at Addis Fortune ↗Headline and extract © Addis Fortune — reproduced for reference, full article at the publisher. “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ለሚገኘው 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ።↗
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም ዓጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት እና ፊት አውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴን የጦር ሚኒስትር አድርገው የሾሙበት ዕለት ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን በዚህ ታሪካዊ ዕለት በየዓመቱ ጥቅምት 15 መከበሩ ቀደምት ጀግኖችን ሞዴል ያደረገ፣ ከቀደምቶች ታሪክ የሚማር እና…
Farm Insurance Retreats as El Niño Advances↗
Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail...
Read at Addis Fortune ↗Headline and extract © Addis Fortune — reproduced for reference, full article at the publisher. Mastercard deploys AI, Tokenization to strengthen digital payment security↗
Global payments technology company Mastercard is deploying artificial intelligence (AI) and tokenization technologies to strengthen security across Ethiopia’s rapidly expanding digital financial ecosystem. As Ethiopia expands digital…
ዘመናዊ የደኅንነት አቅምና ጠንካራ ተቋማት የዘላቂ ሰላም መሠረት↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ዘላቂ የልማትና የብልፅግና ጉዞ የሚመሰረተው ባለፈ ታሪኳ እና በታደለችው የተፈጥሮ ሀብት ብቻ ሳይሆን ሰላምን ማስፈን የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የዜጎችን መብትና ደኅንነት ማስጠበቅ የሚችሉ ጠንካራና ተጠያቂ ተቋማትን በመገንባትም ጭምር ነው። ለዚህም ኢትዮጵያ የምትመኘውን የልማት፣ የሰላምና የብልፅግና ግብ…
Ethiopia’s collective investment schemes↗
Pooling Birr, Sharing Growth: What the New Collective Investment Schemes Directive Means for Ethiopia Ethiopia now has the legal framework for mutual funds, money market funds, real estate funds and ETFs. The tools are new to us, but not…
ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፤ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክንድ ከዓድዋ እስከ ዛሬዋ ዘመናዊት ኢትዮጵያ ድረስ የሀገራችንን ሉዓላዊነት እና ነፃነት አስከብሮ ያስቀጠለ፤ ለጠላቶች መቅሰፍት፣ ለሕዝቡ ደግሞ ጽኑ መከታ የሆነ ታላቅ የጀግንነት መገለጫ ነው። የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ በአንድ ወቅት ስለ ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እንዲህ…
Public enterprise reform or infringement on workers’ rights?↗
The need to enhance performance, ensure fiscal accountability, and drive productivity across Ethiopia’s State-Owned Enterprises (SOEs) is beyond dispute. Ill-structured incentive systems can reward longevity over merit, obscure operational…
ዜጎች የምርትና አገልግሎት ጥራትን ባህል እንዲያደርጉ በቁርጠኝነት ይሰራል – መሰረት በቀለ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎች የምርትና አገልግሎት ጥራትን ባህል እንዲያደርጉ በትብብር ይሰራል አሉ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር መሰረት በቀለ (ዶ/ር)። ኢንስቲትዩቱ የዓለም ደረጃ ቀንን “ንጹህና አዋጭ የኃይል ምንጮችን መጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ሁነቶች እያከበረ ነው። መሰረት በቀለ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ ኢትዮጵያና…
Africa’s statistics and geospatial leaders meet in Addis Ababa to make data count for development↗
The tenth session of the Statistical Commission for Africa (StatCom-Africa) officially opened today at the United Nations Conference Centre in Addis Ababa, bringing together heads of national statistical offices, geospatial agencies,…
Medemer Succumbs to Wax and Gold in Ethiopia↗
The opposition is using Ethiopia’s traditional wax and gold poetic device ( sem ena werq ) to convey subtle political messages, encourage critical thinking and challenge what it regards as ideological indoctrination through Medemer . Addis…
Read at Puntland Post ↗Headline and extract © Puntland Post — reproduced for reference, full article at the publisher. Ethiopia-style guerrilla insurgencies could emerge in Somalia: official↗
MOGADISHU (Somaliguardian) – Somalia could face the emergence of Ethiopia-style guerrilla factions in several regions as political rivalries deepen and competing power centres reportedly seek military backing, former Somali intelligence…
Xuutiyiinta oo weerar gantaallo ballistic ah ku qaaday magaalada Cadan ee Yemen↗
Afar qarax ayaa laga maqlay magaalada dekedda ah ee Cadan, koonfurta Yemen, sida ay soo sheegayaan wariyeyaasha iyo shaqaalaha warbaahinta ee goobta ku sugan.
Read at Horseed Media ↗Headline and extract © Horseed Media — reproduced for reference, full article at the publisher. Ghanaian President Mahama Says Ethiopia Ready to Host Successful AFCON Tournament↗
Addis Ababa, October 24, 2026 (FMC) — Ghanaian President John Dramani Mahama has expressed confidence in Ethiopia’s readiness to host a successful Africa Cup of Nations (AFCON), praising the facilities at Bahir Dar Stadium during a visit…
በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት ለተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶች↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት ለተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል። ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ የሩጫ ውድድር ይካሄዳል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ÷ ይህ የሩጫ ውድድር በስኬት…