ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለማቋረጥ ለሰባት ዓመታት እየተካሄደ የሚገኘው ፋና ላምሮት በመጪው ቅዳሜ በምዕራፍ 23 ከምድብ አንድ ተወዳዳሪዎች ጋር ቀጥሎ ይካሄዳል። በቅዳሜው የምዕራፍ 23 ውድድር የምድብ አንድ ስድስት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር በሁለት ዙር ውድድራቸውን ያቀርባሉ። በምዕራፉ ፍፃሜ የሚቀሩ አራት ተወዳዳሪዎች የ1 ሚሊየን ብር ሽልማት…
የኢትዮጵያ የፍራፍሬ ምርትና የውጭ ገበያ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የፍራፍሬ ምርትን ከራስ ፍጆታ ባለፈ ወደ ውጭ በመላክ ትልቅ የውጭ ምንዛሪ ማስገኘት የሚችል ምቹ የአየር ንብረት፣ ሰፊ የሚለማ መሬትና የውሃ ሀብት ያላት ሀገር ናት፡፡ በተለይም አቮካዶ፣ ማንጎ፣ ሙዝ፣ ፓፓያ እና ሲትረስ ዋና የፍራፍሬ ምርቶች ናቸው። ባለፉት ስምንት ዓመታት በዘላቂነት ሲተገበር የቆየው የአረንጓዴ ዐሻራ…
የወርቅ ምርት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት አንዱ ምሰሶ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በማዕድን ዘርፍ በተለይም በወርቅ ምርት ላይ ያደረገው ማሻሻያ እና የትኩረት አቅጣጫ ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ወርቅን ጨምሮ እምቅ የማዕድን ሃብት ያላት ቢሆንም ዘመናዊ የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካዎች በስፋት ባለመኖራቸው ምክንያት የዘርፉ አስተዋጽኦ ዝቅተኛ ሆኖ ቆይቷል። በመደመር መንግሥት በተከናወኑ…
ምቹና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ከተማነቷን እያስመሰከረች የምትገኘው አዲስ አበባ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት መልሶ ማልማትና የወንዝ ዳርቻ ልማት ተሞሽራለች፤ ፍጹም ተቀይራለች ፤ የከተማ ውበት ልክ መሆን ጀምራለች፡፡ መንገዶች ሰፍተዋል ፣ ጨለማ የነበሩ ጐዳናዎቿ በርተዋል፣ የእግረኛ መንገድ ተለይቶ ተገንብቷል፣ ከዚህ በፊት ያልነበሩ የብስክሌት መንገዶች ዛሬ የአዲስ አበባ መገለጫ መሆን ችለዋል። ትላንት…
የግጭትን አዙሪትን የሚሽር የሠላም ቀንዲል …ምክክር↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እነሆ ጨለማ ተገፍቷል፤ ጉሙ ተበትኗል። የተሻለች፣ የተረጋጋችና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማውረስ፣ በዚህ ትውልድ እጅ የፀና የተስፋ ቀንዲል ተለኩሷል፤ ስሙም ምክክር ነው። ከግጭት የተላቀቀች እና ሠላሟን ያፀናች ኢትዮጵያን የሚያወርስ ድንቅ መድረክ መካሄድ ከጀመረ እነሆ አንድ ወር አልፎታታል። የኢትዮጵያ ልጆች ለዘላቂ…
ኢትዮጵያ እና በተላውጦ ውስጥ ያለው ዓለም↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ ተላውጦና መናወጥ ውስጥ በምትገኘው ዓለማችን የኃይል ሚዛን እየተቀያየረ፣ አዳዲስ ኃያላን እየተዋለዱ፤ አይጠበቄ ጦርነቶችና አጋርነቶችም እየታዩ ነው። በዚህ ተለዋዋጭ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ለማንም ያልወገነ ገለልተኛ የውጭ ግንኙነት መንገድን እየተከተለች ትገኛለች። በፈረንጆቹ በ1991…
የመውሊድ በዓልን ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳትና አብሮነትን በማጠናከር ሊሆን ይገባል – ጠቅላይ ምክር ቤቱ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ልደት በዓልን ስናከብር በነብዩ አስተምህሮ መሰረት የተቸገሩትን በመርዳት ሊሆን ይገባል አለ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት፡፡ ጠቅላይ ምክር ቤቱ የ1 ሺህ 501ኛውን የታላቁ የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓልን (መውሊድ) አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ነብዩ…
የወላይታ ሕዝብ ለዓለም ያበረከተው ድንቅ ስጦታ “ጊፋታ”↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰሱ ቅርሶች ካስመዘገበቻቸው አንዱ የወላይታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ጊፋታ” ነው። ጊፋታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ስነ ልቦናዊ እሴቶችን አጣምሮ የያዘ የወላይታ ሕዝብ ለዓለም ያበረከተው ድንቅ የሰላምና የፍቅር መግለጫ…
ጠንካራ መሰረት የተጣለበት የትምህርት ዘርፍ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንዲት ሀገር በእውቀትና በክህሎት የበቃ የሰው ኃይል መፍጠር ካልተቻለ በመሠረተ ልማት ሥራዎችና በካፒታል ብቻ ሁለንተናዊ እድገትን ማረጋገጥ የሚታሰብ አይደለም፡፡ ሀገራት የተፈጥሮ ሀብቶቻቸውን በአግባቡ መጠቀም እንዲችሉ እውቀትን ወደ ምርታማነት የሚቀይር ብቁ የሰው ኃይል ያሻቸዋል፤ ይህን የሰው ኃይል ለማፍራት ደግሞ ትምህርት…
መሶብ፣ ከአገልግሎት ባሻገር↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ ዘመኑን የዋጀና የተለያየ አገልግሎትን በአንድ ጣሪያ ሥር በመስጠቱ አሁን ላይ መንግሥታዊ አገልግሎቶችን ማግኘት ቀላል ሆኗል። ከዚህ ቀደም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ደጅ መጥናት፣ ከአንዱ ቢሮ ወደ ሌላው መንከራተት እንዲሁም በየደረጃው ባሉ የቢሮክራሲ ሰንሰለቶች ውስጥ መዋልና ማደር ለዜጎች አገልግሎት ለማግኘት ትልቅ ፈተና…
ሀገራዊ ምክክር የሰላም፣ የፍትህና የብልጽግና ጉዞን ለማጠናከር↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን የነጻነት፣ የባህልና የታሪክ ባለጸጋ የሆነች ሀገር ብትሆንም ከትውልድ ወደ ትውልድ የተሻገሩ ልዮነቶችና አለመግባባቶች በየጊዜው የግጭት መንስኤ ሲሆኑ ሰንብተዋል፡፡ በእነዚህ ውስብስብ ሀገራዊ ችግሮች መካከል ለዘላቂ ሰላምና ሀገራዊ መግባባት እንደ ትልቅ የመፍትሔ መንገድ ሆኖ የመጣው የኢትዮጵያ ሀገራዊ…
ከአምባገነንነት ወደ ሽብርተኝነት የተሸጋገረው ህገ ወጡ ቡድን ህወሓት↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሕጋዊ የፖለቲካ ድርጅት ዋነኛ ኃላፊነት የሀገርን ሉዓላዊነት ማስከበር፣ የህዝቦችን አብሮ የመኖር አንድነት ማጠናከር እና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን ማፋጠን ነው፡፡ ነገር ግን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የሕገ ወጡ ህወሓት ጉዞ ከዚህ እሳቤ የወጣና ለሀገር ቀጥተኛ ህልውና አደጋ የደቀነ መስመር ሲከተል…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ይማቅቁ የነበሩ አፍሪካውያን ነጻ እንዲወጡና ሉዓላዊነታቸውን እዲያገኙ ዘርፈ ብዙ ድጋፍ ማድረጓ በታሪክ ተመዝግቧል፡፡ በዚምባብዌ የኢያን ስሚዝን ዘረኛ አገዛዝና እና በደቡብ አፍሪካ ሲካሄድ የነበረውን ጸረ አፓርታይድ ትግል በስልጠና፣ በትጥቅ እና በዲፕሎማሲው መድረክ ያደረገችው ድጋፍ ተጠቃሽ ናቸው፡፡…
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለማቋረጥ ለሰባት ዓመታት እየተካሄደ የሚገኘው ፋና ላምሮት በመጪው ቅዳሜ በምዕራፍ 23 ከምድብ አንድ 6 ተወዳዳሪዎች ጋር ቀጥሎ ይካሄዳል። በቅዳሜው የምዕራፍ 23 ውድድር የምድብ አንድ ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር በሁለት ዙር ስራቸውን ያቀርባሉ። ለ13 ሳምንታት የሚቆየው የቅዳሜ የ5ኛ ሳምንት ውድድር በሙዚቃ ባለሙያዎች…
አርሰናል ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ተስማማ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ መድፈኞቹ የዊሊያም ሳሊባ እና ጁሪያን ቲምበርን ጉዳት ተከትሎ ኤዝሪ ኮንሳን ወደ ስብባቸው ለመቀላቀል መስማማታቸው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ተጫዋቹ በነገው ዕለት የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል። ኤዝሪ ኮንሳ በ2019/20…
የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረታቦር ከተማ በርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት የከተማዋ ከንቲባ ደሴ መኮንን ቡሄ ብርሃን የተገለጠበት እና መልካም ድርጊት የተፈጸመበት በመሆኑ የአንድነት፣ የደስታና የመተሳሰብ በዓል ነው ብለዋል፡፡ ይህ በዓል…
ፌዴራል ፖሊስ የፀጥታ ስጋቶችን በላቀ ብቃት ለመመከት ዝግጁ ነው – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፀጥታ ስጋቶችን በላቀ ብቃት በማክሸፍ የሀገርን ሰላም ለማረጋገጥ ዝግጁ ነው አሉ የፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ስትራቴጂክ አመራሮችና ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፀጥታ እቅድ ዙሪያ መክረዋል፡፡ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል…
የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጀግንነት ሕያው ምስክር↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነትን የማስከበር፣ ዳር ድንበርን በአስደናቂ ጀግንነት የመጠበቅ እና ህዝባዊ ወገንተኝነትን የማረጋገጥ ረጅም እና አንጸባራቂ ታሪክ ያለው ተቋም ነው። ሀገሪቱ በታሪክ አጋጣሚ የገጠሟትን አደጋዎች በጀግንነት ከመመከት ባሻገር ከሕዝብ ወገንተኝነቱና ከሀገራዊ ፍቅሩ የተነሳ የሀገር…
የኢትዮጵያና ቻይና ላኪዎች ከ340 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው የንግድ ስምምነቶችን ተፈራረሙ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና ላኪዎች ከ340 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው 33 የንግድ ለንግድ ግብይት ኮንትራት ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የኢትዮ ቻይና ወጪ ንግድ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ የኢትዮጵያና የቻይናን ዘላቂና…
ምክክሩ ኢትዮጵያን ማጽናት የሚያስችል ትልቅ መሰረት እየጣለ ይገኛል – ተመካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ ኢትዮጵያን በጠንካራ የተግባቦት ዓለት ላይ ለማጽናት ትልቅ መሰረት እየጣለ ይገኛል አሉ ተመካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ። ለዘመናት በኢትዮጵያ የዘለቁ አለመግባባቶችን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታት፣ኢትዮጵያዊያን ካለፈው ኋላቀር እሳቤ በመላቀቅ ሁሉንም ያሳተፈ ምክክር እያደረጉ ይገኛል። ከተመካካሪዎች መካከል…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጥጥ ምርትን ለማስፋት በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት መጥቷል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የጥጥ ምርትን ለማስፋት በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት መጥቷል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ (ዶ/ር) በደቡብ ኦሞ ዞን በጥጥ ልማት ዘርፍ እየተሰራ ያለው ስራ ከውጭ የሚገባውን የጥጥ ምርት በሀገር ውስጥ ለመተካት ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ገልጸዋል፡፡ ምርቱን…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4ኛው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4ኛው የበለስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ ማዕከሉን በመረቁበት ወቅት እንዳሉት፥ መሶብ የአንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን በማሻሻል የዜጎችን እንግልት የሚያስቀር ምቹ ሁኔታን የፈጠረ ነው። የበለስ መሶብ…
የሀገራዊ ምክክሩ የመጨረሻ ሰነድ በነገው ዕለት ለሁሉም ቡድኖች ይቀርባል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በቀረቡ ምክረ ሀሳቦች ላይ የተጠናቀረው የመጨረሻ ሰነድ በነገው ዕለት ለሁሉም ቡድኖች ይቀርባል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የሀገራዊ ምክክር ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ሥላሴ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክተው በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ከስምንቱም ቡድኖች…
በ2019 የትምህርት ዘመን 9 የፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር ዝግጅታቸውን አጠናቅቀዋል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2019 የትምህርት ዘመን 9 የፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር ዝግጅታቸውን አጠናቅቀዋል አለ ትምህርት ሚኒስቴር፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ክንደያ ገብረሕይወት (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ በ2019 የትምህርት ዘመን አዲስ ትምህርት የሚጀምርባቸውን ትምህርት ቤቶች…
ፖል ፖግባ ከሞናኮ ጋር ተለያየ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሞናኮ ከፈረንሳዊው ተጫዋች ፖል ፖግባ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ፖግባ ከአበረታች ንጥረ ነገር ጋር በተያያዘ ለ19 ወራት ከእግር ኳስ ታግዶ ከቆየ በኋላ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሞናኮ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ ፈረንሳዊው አማካይ ፖል ፖግባ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ለሞናኮ 6 ጨዋታዎችን ብቻ ነው ያደረገው፡፡ የ33…
ምክክሩ በሰላማዊ መንገድ የተሻለች ሀገር የመገንባት ዓላማን ያነገበ ነው – ተመካካሪዎች↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ በሰላማዊ መንገድ የተሻለች ሀገር የመገንባት ዓላማን ያነገበ ሂደት ነው አሉ ተመካካሪዎች፡፡ በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ እየተሳተፉ የሚገኙ ተመካካሪዎች በሀገሪቱ ያሉ ችግሮችን በውይይትና በመግባባት ለመፍታት እየተካሄደ ያለው ሂደት ጠቃሚ መሆኑን ተናግረዋል። ተመካካሪዎቹ እንደገለጹት፤ ሀገራዊ ምክክሩ በጦርነትና…
የአፍሪካ አምባሳደር – የኢትዮጵያ አየር መንገድ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ባለፉት ዓመታት ከነዳጅ ዋጋ መናር እስከ ኮቪድ-19 ወረርሽኝና የጂኦፖለቲካ ውጥረቶችን ጨምሮ በርካታ ፈተናዎችን አስተናግዷል። የኢትዮጵያ አየር መንገድም በእነዚህ ሁሉ ተግዳሮቶች መሃል ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር በአህጉሪቱ ያለውን የበላይነትና ዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነት ማስቀጠል…
የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ፥ የብርሃንና ተስፋ ማብሰሪያ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን የሚከበረው የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ይዘት አለው፡፡ ቡሄ የክረምት ጭጋግ ተወግዶ ወደ ጸሃይ ብርሃንነትና ብሩህነት በሚሸጋገርበት ወቅት ይከበራል፤ ”ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት” ፤ “ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” ፤ መባሉም ለዚሁ ነው፡፡ የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሐይማኖታዊ…
በዓባይ ውሃ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ የግብጽን የማደናገር ዘመቻ መመከት ይገባል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓባይ ውሃ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ ለዘመናት የቆ የተዛባ ትርክትን የቀየረ ነው አሉ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)። አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)÷ በኢትዮጵያውያን ጽኑ ትብብር የተገነባው የሕዳሴ ግድብ የዓባይ ውሃ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ…
የአራዳ ፓርክ ለሥራ እድልና ለቱሪዝም ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ የተገነባው የአራዳ ፓርክ ለሥራ እድልና ለቱሪዝም ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው አሉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ፓርኩ ለሁሉም ማህበረሰብ በእኩልነት የቀረበ የከተማችን ስጦታ ነው ብለዋል፡፡ ፓርኩ ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍሎች አካታች በሆነ…