Skip to content
Breaking News

Aggregated

The Wire

355 headlines · 42 sources · updated 55 minutes ago

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldHeadlines naming Somalia, Ethiopia, Djibouti or Eritrea.

Filtered to Fana Broadcasting (Amharic) · clear

Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn18 Aug 2026

የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገው ን ድርድር በስኬት ለማጠናቀቅ በርካታ ማሻሻያዎችና የድርድር ተግባራትን ስታከናውን ቆይታለች፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ ከ23 ዓመታት በላይ የወሰደውን የአባልነት ድርድር ባለንበት የፈረንጆቹ 2026 መጨረሻ ለማጠናቀቅ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn18 Aug 2026

የኢትዮጵያ ቱሪዝም አዲስ ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ቱሪዝምን እንደ አንድ የኢኮኖሚ እድገት ዋና አንቀሳቃሽ አድርጎ በመውሰድ በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች እውን አድርጓል። በርካታ ማህበራዊና ተፈጥሯዊ ሀብቶችን በማልማት የቱሪዝም ዘርፉ የአቅሙን ያህል ለሀገር ኢኮኖሚ አበርክቶ እንዲኖረው ተደርጓል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn18 Aug 2026

የባሕር በር ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያውያን በትብብር ሊሰሩ ይገባል – የመዲናዋ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ከመንግሥት የዲፕሎማሲ ጥረት በተጨማሪ ኢትዮጵያውያን በጋራ ሊቆሙ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎቹ ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ በውስጥ ባንዳዎች እና በውጭ ባዕዳን ፖለቲካዊ ሴራ ያጣነውን የባሕር በር ለማግኘት መንግሥት የጀመረው ጥረት የሚበረታታ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu18 Aug 2026

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥን ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥን ነው አለ የሐረሪ ክልል፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን እንደገለጸው በሐረሪ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን አሳድጓል፡፡ ዘጠኝ ቁልፍ የክልሉና የፌዴራል መንግሥት ተቋማት በአንድ ጣሪያ ስር መሰባሰባቸው የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn18 Aug 2026

ኢትዮጵያ – የምሥራቅ አፍሪካ የታዳሽ ኃይል ማዕከል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ዓመታት የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታና የታዳሽ ኃይል ልማት እያካሄደች ነው፡፡ በዚህም የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን የሚቋቋም ስነ ምህዳር በመፍጠር ረገድ አስደናቂ እመርታ እያስመዘገበች ትገኛለች፡፡ ሙሉ ለሙሉ በሕዝብ ሀብትና ርብርብ ተገንብቶ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu18 Aug 2026

ምክክሩ ለቀጣይ ትውልድ የተሻለች ኢትዮጵያን ለማስረከብ ዕድል ይሰጣል – ተመካካሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው አለመግባባቶችን በምክክር በመፍታት የተሻለች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስረከብ የሚያስችል ትልቅ ዕድል ነው አሉ ተመካካሪዎች፡፡ ተሳታፊዎቹ እንዳሉት ምክክሩ ለተሳታፊዎች ሀሳባቸውን በነጻነት የማቅረብ እድልን የፈጠረ ነው ብለዋል፡፡ ዓለምፀሐይ አሰፋ የተባሉት የምክክሩ ተሳታፊ በምክክሩ ውስጥ እያንዳንዱ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn18 Aug 2026

የጋምቤላ ክልል የ2019 በጀት 18 ነጥብ 57 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ ለ2019 በጀት ዓመት የሥራ ማስፈጸሚያ የሚውል ከ18 ነጥብ 57 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸድቋል። ‎ ‎የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ኡማን አሙሉ (ዶ/ር) እንዳሉት፥ በክልሉ ወጪዎችን በራስ የገቢ ምንጭ ለመሸፈን አበረታች ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ለ2019 በጀት ዓመት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelaku Gedif17 Aug 2026

ኢትዮጵያ በግብርና ልማት ያላትን የአፍሪካ ምሳሌነት ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ልማት ያላትን የአፍሪካ ምሳሌነት የበለጠ ለማጠናከር ከአህጉራዊ የግብርና ልማት ግቦች ጋር የተጣጣሙ እቅዶችንና ፕሮግራሞችን እየተገበረች መሆኑ ተገለጸ። የኢጋድ ያዘጋጀው የ ሲኤኤዲፒ (CAADP) ግምገማ ሪፖርት አፈጻጸምና ተሞክሮ ልውውጥ ቀጣናዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። የግብርና ሚኒስትር…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay17 Aug 2026

አጀንዳዎችን የማጣጣም ሥራ ሲያከናውኑ የነበሩ ተወካዮች ለሥራ ቡድናቸው አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከስምንቱ የሥራ ቡድኖች የተውጣጡ 15 የአጀንዳ ምክረ ሃሳብ አጠናቃሪዎች ያጠናቀሩትን የአጀንዳ ሃሳብ ለየሥራ ቡድናቸው አቅርበዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን:: 500 አባላት ካሏቸው ስምንት የስራ ቡድኖች ከእያንዳንዳቸው 15፣ በድምሩ 120 አባላት ያሉት ቡድን ካለፈው ሐሙስ ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay17 Aug 2026

የባሕር በር ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በትብብርና በቁርጠኝነት መስራት ይገባል – የመዲናዋ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በራችንን ያለ አግባብ ያጣንበት መንገድ ቁጭት ይፈጥራል አሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፡፡ ለፋና ዲጂታል አስተያየታቸውን የሰጡ የመዲናዋ ነዋሪዎች÷ ለእኛ ብቻ ሳይሆን መጪው ትውልድ የባሕር በር ባለቤት እንዲሆን በቅንጅት ልንሰራ ይገባል ብለዋል፡፡ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ተዋቸው መኮንን እንዳሉት ÷ እንደ ሀገር…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu17 Aug 2026

የምክክር ሒደቱ ነፃ፣ ገለልተኛ፣ አካታችና አሳታፊ ሆኖ ቀጥሏል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃ፣ ገለልተኛ፣ አካታች እና አሳታፊ ሆኖ በቀጠለው የምክክር ሒደት የማንኛውም ተመካካሪ አቤቱታና ቅሬታ እየተስተናገደ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገራዊ የምክክር ሒደቱን ገለልተኝነት፣ አካታችነትና አሳታፊነት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ኮሚሽኑ በመግለጫው÷ ሀገራዊ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedabel neway17 Aug 2026

በጋምቤላ ክልል ከወርቅና ሌሎች ማዕድናት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ከወርቅና ሌሎች ማዕድናት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ፡፡ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 5ኛ የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ በክልሉ የሕዝቦችን አብሮነትና አንድነት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet17 Aug 2026

የሙስና ወንጀልን ለመከላከልና ተጠያቂነትን ለማስፈን ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል – ፍትሕ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሙስና ወንጀልን በዘላቂነት ለመከላከልና ተጠያቂነትን ለማስፈን ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል አለ ፍትሕ ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የሙስና ወንጀሎች ዳይሬክተር ምስክር ታሪኩ እንዳሉት ÷ በ2018 በጀት ዓመት ከ1 ሺህ 600 በላይ የሙስና ወንጀል መዝገቦች ተመርምረው ከ300 በላይ ክሶች ተመስርተዋል፡፡ በዚህም ከ400 በላይ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn17 Aug 2026

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋት ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተች ነው – አሜሪካ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋት ኢትዮጵያ ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተች ነው አሉ የአሜሪካ መከላከያ ልዑካን፡፡ መነሻውን ከሮድ አይላንድ ያደረገው የአሜሪካ መከላከያ ቡድን በኢትዮጵያ መከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል ሥልጠና መስጠት ጀምሯል። ስልጠናው ሁለቱ ሀገራት በወታደራዊ መስክ በትብብር ለመስራት ያደረጉትን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn17 Aug 2026

የሀገር ሉዓላዊነትና የልማት ዘብ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ሉዓላዊነትና የሕዝብን ደህንነት የመጠበቅ ታላቅ ሀገራዊ ኃላፊነት የተጣለበት የሰላምና የአይነኬነት አምድ ነው፡፡ የሰራዊቱ ሚና ዳር ድንበርን ከማስከበርና ሰላምን ከመጠበቅ ባሻገር ለሀገሪቱ አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ እድገትና የብልጽግና ጉዞ የሚያደርገው አስተዋፅኦ ጉልህ ነው። ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu17 Aug 2026

በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሐዌ ጉዲና ወረዳ በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ አራት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋናው የኃይል መረብ (ግሪድ) ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን በፀሐይ ኃይል ተደራሽ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ያስገነቧቸውን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay17 Aug 2026

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2 ሺህ 212 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2 ሺህ 212 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ‎ ተመላሾቹ 2 ሺህ 210 ወንዶች፣ 1 ሴት እና 1 ጨቅላ ሕጻን ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ መካከልም 38 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኛሉ። ‎ ‎መስከረም 5 ቀን 2018 በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew15 Aug 2026

ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል – ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጸረ ሙስና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል አሉ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተከናወኑ ስራዎችን በመገምገም ለቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመው 17ኛው ሀገር አቀፍ የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew15 Aug 2026

በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ትግበራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፡፡ የቆላማ አከባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አብይ ኮሚቴ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በተጨማሪም…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew15 Aug 2026

በሌቦቹ ላይ የተከረቸመው የብረት መዝጊያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ለሌብነት የተመቻቸውን በር መዝጋት ላይ ያተኮረ የልማት እቅድ ነድፎ የሀገር ልማት ጠንቅ የሆነውን ሙስና ለመዋጋት ለዓመታት ሲሰራበት ቆይቷል፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት ለሌብነት የተመቻቸ ክፍት በር ትቶ አትስረቁ በማለት የሚጨበጥ ውጤት ባለማምጣቱ ሌብነት ሀገርን ዋጋ ሲያስከፍል ቆይቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew15 Aug 2026

አጀንዳዎችን የማጣጣም ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ስምንቱ ቡድኖች የተስማሙባቸውን ምክረ ሀሳቦች እንዲያናብብ፣ እንዲያጣጥምና እንዲያደራጅ የተቋቋመው ቡድን ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል አለ፡፡ እያንዳንዳቸው 500 አባላት ያሏቸው ስምንት ቡድኖች ያዘጋጇቸውንና የተስማሙባቸውን ምክረ ሀሳቦች በትናንትናው ዕለት ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ በዛሬው ዕለት ደግሞ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn15 Aug 2026

የኢትዮጵያን የባህር በር ባለቤትነት ማረጋገጥ ለቀጣናው የጋራ ብልጽግና መሰረት ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ130 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ያላትና በፍጥነት በማደግ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ጥያቄዋ በምኞት ብቻ የሚቀር አይደለም። ኢኮኖሚና መጻዒ ዕድል ሁልጊዜም የተሳሰሩ በመሆናቸው የባህር በር ወሳኝና አስገዳጅ ጉዳይ ነው። ኢትዮጵያ በጀመረችው አስደናቂ ትጋት የኢንዱስትሪዋ መስፋፋት፣ የግብርና ምርትና ምርታማነቷ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew15 Aug 2026

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በሁለተኛ ዙር የሰለጠኑ 864 የፖሊስ መኮንኖች መርቀናል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ተመራቂ የፖሊስ መኮንኖቹ በቆይታቸው ያገኙት እውቀት ለላቀ ፖሊሳዊ ስብዕና የሚያበቃ ነው፡፡ ተመራቂዎቹ ወደ ስራ ሲሰማሩም ያለ አድልዎና ልዩነት በታማኝነት፣…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew15 Aug 2026

የባሕር ዳር ስታዲየም ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚያስችለውን የካፍ ፍቃድ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ስታዲየም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዝቅተኛ መመዘኛ በማሟላት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚያስችለውን ፍቃድ አግኝቷል፡፡ የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ጋሻው ተቀባ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የካፍን መስፈርቶች በመከተል ስታዲየሙ ለዓለም አቀፍ ውድድሮች ብቁ እንዲሆን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn15 Aug 2026

የካይሮ የጥፋት ተልዕኮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሌሎች ሀገራት ጥፋት ላይ ጥቅምን ለማስከበር የሚታትረው የካይሮ የጥፋት ተልዕኮ ከአፍሪካ ቀንድ ትርምስ ጀርባ የሴራ መረቡን ዘርግቶ ደም ማቃባት ከጀመረ ዓመታትን ቆጥሯል። የካይሮ የጥፋት ተልዕኮ መነሻው ምክንያታዊ ያልሆነ ግትርነት መዳረሻው ደግሞ ጥፋት እና የሀገራትን የብልፅግና ጉዞ ማጨናገፍ ነው። የዚህ ሴራ ገፈት ቀማሽ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedHailemaryam Tegegn15 Aug 2026

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ድምፅ የሆነችባቸው የብሪክስ መድረኮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት በተደረጉ የብሪክስ መድረኮች አፍሪካውያን በዓለም አቀፍ ተቋማት እውነተኛ ውክልና እንዲኖራቸው እየሞገተች ትገኛለች፡፡ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2023 በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተካሄደው 15ኛው የብሪክስ ጉባኤ አባል ሆና ከተጋበዘች ጀምሮ በ2024 በሩሲያ ካዛን ከተማ በተካሄደው 16ኛው የብሪክስ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay15 Aug 2026

የሶላር ኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶላር ኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚነትን ለማሳደግ የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር። በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ቁንቢ ወረዳ በሀሮ ጉራቲ እና በሀሪሮ አካባቢዎች የተገነቡት የፀሐይ ኃይል (ሶላር) ሚኒ ግሪድ ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል። ፕሮጀክቶቹ ተጠናቅቀው አገልግሎት መስጠት የጀመሩ ሲሆን÷…

Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele15 Aug 2026

በአፋር ክልል ከ450 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የጤና በጎ ፈቃድ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ከ450 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የጤና በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በተያዘው ክረምት ከፍለው መታከም የማይችሉ ዜጎችን በጤና በጎ ፈቃድ ለማከም የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል። በበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ የዓይን እና የጆሮ ሕክምና፣ የደም ግፊት፣ የስኳር በሽታ፣…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelaku Gedif15 Aug 2026

ዓለም የንቦችን ቀን በስብሰባ ስታከብር፣ እኛ አሻራችንን በማሳረፍ ተስማሚ ሥነ ምሕዳር በመፍጠር የማር ምርታችንን ከአፍሪካ ቀዳሚ በማድረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ንቦች በዓለማችን ላይ ካሉ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ጥቃቅን ፍጥረታት መካከል ይመደባሉ። የእፅዋትን የአበባ ብናኝ በማዘዋወር ረገድ የሚጫወቱት ሚና ለምግብ ዋስትና እና ለብዝሃ ሕይወት ህልውና ወሳኝ መሰረት ነው። ዛሬ የዓለም ዓቀፍ የማር ንብ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እነዚህን ድንቅ ሰራተኞች የምናስብበት ቀን ብቻ ሳይሆን፣ ከሰው ልጅ…