Skip to content
Breaking News

Aggregated

The Wire

355 headlines · 42 sources · updated 17 minutes ago

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldHeadlines naming Somalia, Ethiopia, Djibouti or Eritrea.

Filtered to Fana Broadcasting (Amharic) · clear

Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele15 Aug 2026

የምክክር ጉባዔው አዲስ ምዕራፍ የከፈተና ሀገራዊ መግባባትን የሚያጠናክር ነው – ተመካካሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተካሄደ የሚገኘው ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ በኢትዮጵያ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የከፈተና ሀገራዊ መግባባትን የሚያጠናክር ትልቅ መድረክ ነው አሉ ተመካካሪዎች። በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የሚወክሉ 4 ሺህ ተመካካሪዎች በስምንት ዐበይት አጀንዳዎች ላይ ጥልቅና አሳታፊ ምክክር እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ ተስፋዬ ደጀኔ የተባሉ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele15 Aug 2026

በምክክሩ ኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ያለት ሀገር እንደሆነች አሳይታለች- ተመካካሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክክሩ ኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ያለት ሀገር መሆኗን አሳይታለች አሉ የአጀንዳ ተመካካሪዎች፡፡ ከተመካካሪዎች መካከል አቶ አሚን ሙሰባ ÷ ከዚህ በፊት በነበሩ መንግስታት የምክክር እድል እንዳልነበር አስታውሰው፣አሁን ላይ ግን ኢትዮጵያውያን ችግሮቻቸውን ለመፍታት ምክክር እያደረጉ መሆኑን አንስተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት አለመግባባቶች…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele15 Aug 2026

የባንዳና ባዕዳ ሴራ አስፈጻሚው ሕገ ወጡ ሕወሓት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዘመናት መካከል እልፍ ችግሮችንና መሰናክሎችን በልጆቿ ቆራጥነት፣ አንድነት እና ጀግንነት ተሻግራ ለትውልድ ቆይታለች፡፡ በእነዚህ የሺህ ዓመታት መልካምና አስቸጋሪ ጉዞዎቿ ውስጣዊ ችግሮችንና ከውጭ የተቃጡ ተግዳሮቶችን በድል ተሻግራ ዛሬ ላይ ደርሳች፡፡ ኢትዮጵያ የምትገኝበት ቀጣና፣ የነጻነት ታሪኳ እና የተፈጥሮ ሀብቷ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele15 Aug 2026

ሀገራዊ ምክክሩ የቆዩ ልዩነቶችን በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ያስችላል – የመዲናዋ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ለዘመናት የቆዩ አለመግባባቶችን በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ጉልህ ሚና አለው አሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች። ከፋና ዲጂታል ጋር ቆይታ ያደረጉት የመዲናዋ ነዋሪዎች እንዳሉት÷ የሃሳብ ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ተመካክሮ መፍታት ዘመኑን የዋጀና ቅቡልነት ያለው አካሄድ ነው። የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ባህሩ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele15 Aug 2026

የሁለተኛ ትውልድ ዳያስፖራ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በካናዳ የተወለዱ ሕጻናትና ታዳጊዎች እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውን ያካተተ 120 አባላት ያሉት የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራ አገልግሎት አቀባበል ተደርጎለታል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ለአንድ ወር በሚኖራቸው ቆይታ በባሕል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele15 Aug 2026

ፈተናዎችን በመቅረፍ ከችግር አዙሪት ወደ ዘላቂ ብልጽግና የመሸጋገር ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደላቀ ከፍታና ብልጽግና ለመሸጋገር በምታደርገው ጉዞ የሚገጥሟትን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጋሬጣዎች በቆራጥነት በማሸነፍ ትገኛለች፡፡ በአሁኑ ወቅት ሀገራችንን እየፈተኑ ያሉትን ዋና ዋና ሰው ሠራሽና መዋቅራዊ ችግሮች ለመቅረፍ የመደመር መንግሥት ሁለንተናዊ ሪፎርም በማካሄድ ላይ ነው። በተለይም የኑሮ ውድነትን፣…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelaku Gedif15 Aug 2026

የአረንጓዴ ዐሻራ ለማንጎ ምርታማነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አፍላቂነት የተጀመረው የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአካባቢ ጥበቃን ከምግብ ዋስትና እና ከኢኮኖሚ እድገት ጋር አስተሳስሮ በመምራት ረገድ ታሪካዊ ስኬት እያስመዘገበ ይገኛል። ይህ መርሐ ግብር የደን ሽፋንን ከማሳደግ ባሻገር፣ ለምግብነትና ለኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ የሚውሉ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelaku Gedif15 Aug 2026

ኢትዮጵያና አሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ከአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ ጋርሽያ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በተለያዩ ወቅታዊ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትኩረት መክረዋል። በቀጣናው አካባቢ እየተስተዋሉ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት በሚከናወኑ የትብብር መስኮች በጋራ መስራት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele14 Aug 2026

ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመላ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት

በሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክና ባህል ሆኖ እየተከናወነ ያለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መካሄድ ከጀመረ እነሆ ዛሬ ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም አንድ ወር አስቆጠረ፡፡ ሂደቱ በሀገራችን ሲከናወን ለመጀመሪያ ጊዜ እንደመሆኑ፣ ለምክክር የቀረቡ አጀንዳዎች እጅግ መሰረታዊና ሀገራዊ ፋይዳቸው የጎላ እንደመሆናቸው እንዲሁም የሀገራችንን ብዙኃነት መሰረት ያደረጉ ፍላጎቶች በርካታ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu14 Aug 2026

ባንዳ የሚሞተው ለሆዱ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ በተለየ ወታደራዊ ጥበብ በፍጥነት ፈጣን ምላሽ ሰጪና አስቀድሞ ስጋቶችን መከላከል የሚችል የመከላከያ ዋነኛ መቺ ሀይል ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ውይይት ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele14 Aug 2026

በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የሰላምና ደህንነት ችግሮችን ለመፍታት ያለመው ጉባዔ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 36ኛው የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል የፖሊሲ አካላት ጉባዔ በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በጉባዔው የሁሉም አባል ሀገራት ከፍተኛ ኤክስፐርቶች፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች፣ የመከላከያ ሚኒስትሮችና ተወካዮች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ በመድረኩ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የሚስተዋሉ የሰላምና የደኅንነት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele14 Aug 2026

“ሀሮሜ”፣ በኦሮሚያ ክልል ለአርሶ አደሮች ምቹና ዘመናዊ መኖሪያን የመፍጠር ሒደት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ብዙ የመልማት አቅም እያላቸውና ተረስተው የቆዩ የገጠር አካባቢዎችን በማልማት ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ ነው፡፡ ለዚህም በከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማት በገጠር አካባቢዎች በመተግበር የአርሶ አደሮች የኑሮ ዘይቤ እንዲሻሻል እያደረገ ነው፡፡ የኦሮሚያ ክልል በዚሁ እሳቤ መሠረት “ሀሮሜ” በሚል ስያሜ በተሰየመ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu14 Aug 2026

የወላይታ ሕዝብ ታሪክ ተመራማሪ አቶ አብራሃም ባቾሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወላይታ ሕዝብ ታሪክ ተመራማሪና የሶዶ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ የነበሩት አቶ አብራሃም ባቾሬ ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አቶ አብራሃም ባቾሬ በሕይወት ዘመናቸው በልማት፣ በአስተዳደር፣ በኮሙኒኬሽን፣ በባህል ጥናትና በማኅበረሰብ ዕርቅ ዘርፍ ለሀገርና ለሕዝብ ጉልህ ዐሻራቸውን አሳርፈዋል።…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu14 Aug 2026

የሁለተኛ ትውልድ ዳያስፖራ ልዑክ የኢትዮጵያ ጉዞውን ጀምረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንንና ቤተሰቦቻቸውን ያካተተ ልዑክ ዛሬ ከካናዳ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞውን ጀምሯል። በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ቴዎድሮስ ግርማ ልዑኩ ከቶሮንቶ ፒርሰን ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲነሳም አሸኛኘት አድርገዋል። በዚሁ ወቅት አምባሳደሩ ይህ ዓይነቱ ጅማሮ የዳያስፖራውን ትውልድ ከኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህልና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele14 Aug 2026

የሕገ ወጡ ህወሓት የወጣቶችን ተስፋ የማምከን ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ማሕበረሰብ ህልውና፣ ተስፋ እና የወደፊት እጣ ፈንታ የሚለካው በወጣቶቹ የሥራ ተነሳሽነት፣ በፈጠራ ክህሎታቸው እንዲሁም ሀገርን ወደተሻለ ምዕራፍ ለማሻገር በሚያሳዩት ጉልበት ነው። በትግራይ ምድር ግን ይህ ተፈጥሯዊ እውነት ተገልብጦ ወጣቱ የጦርነት ማገዶ አረጋውያኑ ደግሞ የልጆቻቸውን አስከሬን ተቀባይና የቀብር አስፈፃሚ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew14 Aug 2026

በኦሮሚያ ክልል የሴቶችና ሕፃናትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሴቶችና ሕፃናትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተከናኑ ሥራዎች አበረታች ውጤት ተገኝቷል አለ የክልሉ ሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ። የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ መብራት ባጫ እንዳሉት ÷ መንግሥት የሴቶችና ሕፃናትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ባከናወናቸው ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በክልሉ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊና ሌሎች…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu14 Aug 2026

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጥሎ ይካሄዳል። የሙዚቃ ባለሙያዎችን ፣የሙዚቃ ወዳጆችንና መድረክ ያጡ ባለተሰጥኦ ድምጻውያንን በአንድ ያገናኘው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ያለማቋረጥ ለ7 ዓመታት ተጉዟል። የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu14 Aug 2026

በጂንካ ዲስትሪክት የዲመካ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ዲስትሪክት የዲመካ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀምሯል፡፡ በም/ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ (ዶ/ር) ግንባታውን አስጀምረዋል፡፡ ግንባታውን የክልሉ መንገዶች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ጋር በመተባበር…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelaku Gedif14 Aug 2026

የኢትዮጵያ በጋራ የመልማት ስንቅ ፤ የባሕር በር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፈጥሯዊ እና ጂኦ ፖለቲካዊ እውነታዎች የሀገራትን የወደፊት እጣ ፈንታ በመወሰን ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ። ከ130 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ያላት ኢትዮጵያ ቀጥተኛ የባሕር በር ማጣቷ ለኢኮኖሚያዊ ዕድገቷና ለቀጣናዊ ደህንነቷ ትልቅ ፈተና ነው። የኢኮኖሚ ዕድገት መሻት እና የጂኦ ፖለቲካዊ ህልውና በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ መንግሥት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew14 Aug 2026

የምክክር ጉባዔው ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ አጀንዳዎቻቸው ላይ በጋራ የሚመክሩበትን ዕድል ፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ አጀንዳዎቻቸው ላይ በጋራ የሚመክሩበትን ዕድል ፈጥሯል አሉ ተመካካሪዎች፡፡ በኢትዮጵያን ለዘመናት ሲፈትኗት የቆዩ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልዩነቶችና አለመግባባቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ በንግግር ለመፍታት የሚያስችል እድል ተፈጥሯል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ጉባዔው ተመካካሪ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu14 Aug 2026

በክልሉ የሚከበሩ ክብረ በዓላት የሕዝቦችን አብሮነት በማጠናከር የቱሪስት መዳረሻ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚከበሩ የብሔረሰቦች ዘመን መለወጫ እና ሌሎች ክብረ በዓላት የሕዝቦችን አብሮነትና አንድነት በማጠናከር የገቢ ምንጭ እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ እንዳሉት÷ በክልሉ ቀጣይ መስከረም ወር ጀምሮ የባሕል ፌስቲቫሎች፣ የተለያዩ የክልሉ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu14 Aug 2026

አረንጓዴ ዐሻራ ዘላቂ ልማትን የሚያጠናክር ሀገራዊ ርምጃ መሆኑን በተግባር እያሳየ ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ከመትከል ባለፈ የተፈጥሮ ሀብታችንን የመጠበቅ፣ የማልማትና የዘላቂ ልማታችንን መሠረት የማጠናከር ስትራቴጂያዊ ሀገራዊ ርምጃ መሆኑን በተግባር እያሳየ ይገኛል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ይህ ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew14 Aug 2026

በመደመር መንግሥት የጋምቤላ ክልልን የቱሪዝም ሃብት የማጠናከር ሥራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልልን ሰፊ የቱሪዝም ሀብት በማልማት የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚን ስኬታማ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ አለ የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ። የመደመር መንግሥት በቱሪዝም ዘርፍ የትናንት የታሪክ ሀብታችንን፣ የዛሬውን ልማታችንን እና የነገውን ብልጽግናችንን በማቀናጀት ኢትዮጵያን ተወዳዳሪ የቱሪዝም መዳረሻ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay14 Aug 2026

ክንደ ነበልባሉ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የደህንነት ደጀን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያን ግዛታዊ አንድነት፣ ሉዓላዊነት፣ የሕዝቧን ደህንነትና ሰላም በአስተማማኝ ሁኔታ በመጠበቅ አለኝታ የሆነ ተቋም ነው። በመደመር መንግሥት ሰራዊቱን ዘመኑን የዋጀ ለማድረግ የተካሄደው አጠቃላይ የመዋቅር፣ የሰው ኃይልና የትጥቅ ሪፎርም ተቋሙን ወደ አዲስ የስኬትና የጥንካሬ ማማ ላይ አድርሶታል::…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedamele Demisew13 Aug 2026

በኢትዮጵያ የሕፃናት ትምህርት፣ ብቁ፣ ንቁና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ዘላቂ ልማት፣ ሰላምና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት የሚወሰነው ዛሬ ላይ ለሚገነባው ትውልድ በሚጣለው መሠረት ላይ ነው። ሕፃናት የአዕምሯቸው ዕድገት ፈጣንና የሚሰጣቸውን ዕውቀት በቀላሉ የሚቀስሙበት የዕድሜ ክልል ላይ ያሉ በመሆኑ፣ በዚህ ወቅት የሚደረግ እቅድና ኢንቨስትመንት ብቁ ዜጋን ለመፍጠር ወሳኝ ሚና አለው።…