ደመራ የሕብረ ብሔራዊነት ውብ መልክ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የመስቀል ደመራ በድምቀት ይከበራል፡፡ የደመራ በዓል በሀገሪቱ በአደባባይ በድምቀት ከሚከበሩ ዋና ዋና በዓላት አንዱ ነው፡፡ የበዓሉ አከባበር ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት እውነተኛ መስቀል መገኘቱን ከማሰብ ባሻገር በሕዝቦች መካከል ሰላምን፣ ፍቅርንና አንድነትን…
የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ፣ ኬንያ፣ ኢራን፣ እስራኤል፣ እንግሊዝ፣ አየርላንድ እና ስዊድን ኤምባሲዎች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ ኤምባሲዎቹ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የመስቀል…
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ጸኃፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የመስቀል በዓል በተግባር የተገለጠ ፍቅር፣ የመታመን እና የትጋት ሽልማት ምልክት ነው ብለዋል። የመስቀል በዓል ከታሪካዊና…
በቱሪዝም ዘርፍ በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል – ሰላማዊት ካሳ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱሪዝም ዘርፉ በተከናወኑ በርካታ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ የቱሪዝም ዘርፍ ጉባዔ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሰላማዊት ካሳ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ቱሪዝም ሕዝቦችን በማቀራረብ ብሎም የሀገርን እድገት ለማረጋገጥ ሚናው ከፍተኛ ነው፡፡ መንግሥትም ይህንን በመረዳት…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! የከተማችን ድምቀት ከሆኑ የአደባባይ በዓላት አንዱ ለሆነውና በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣…
ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ስለ ሰው ልጅ ክብር ያደረገችው ሙግት በሚያ ሞተሊ አንደበት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ጉባዔን ጨምሮ በዓለም መድረክ ስለ ሰው ልጅ ክብር እና እኩልነት ስትሞግት መቆየቷን ምስክርነት ሰጥተዋል። ኢትዮጵያ ስለ ሰው ልጅ ክብር፣ እኩልነት እና ነጻነት በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ያደረገችው የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲ ሙግት በታሪክ የተሰነደ ደማቅ…
የመስቀል ደመራ፡ የጽናት፣ የመደመር፣ የፍቅርና የተስፋ ብርሃን↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ በአደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ አንዱ ነው፡፡ መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ተሰቅሎ፣ ደሙን አፍስሶ፣ ስጋውን ቆርሶ ዓለምን ያዳነበት የክርስቶስ ዙፋን በመሆኑ በቤተ ክርስቲያን ትልቅ ክብርና ቦታ ይሰጠዋል፡፡ ቤተክርስቲያን የመስቀል በዓልን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ለመስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ በሆነ መንገድ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ ቤተሰባዊ እና…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! የመስቀል በዓል መስቀሉ ለ300 ዓመታት ከተደበቀበት የወጣበት በዓል ነው፡፡ መልካም የምሥራች…
የቱርክ፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ፓኪስታን የጦር አዛዦች በሪያድ ሊገናኙ ነው↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክ፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ፓኪስታን የጦር አዛዦች ለሁቲዎች እንቅስቃሴ ምላሽ ለመስጠት ያለመ ምክክር ለማድረግ ዛሬ ምሽት በሪያድ ይገናኛሉ፡፡ የጦር አዛዦቹ የሚገናኙት የሳዑዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋህራን፣ የቱርኩ አቻቸው ሀካን ፊዳን እና የፓኪስታን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳቅ ዳር በተባበሩት…
አቶ ጌታቸው ረዳ ከተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ረዳት ፀሐፊ ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ረዳት ፀሐፊ ጂን ፒየር ላክሩዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን በትብብር መሥራት አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት መስጠታቸውን የውጭ…
ኢትዮጵያ አንድነቷን ስታጠናክርና መንግስቷም ጠንካራ ሲሆን ህዝቦቿ ይከበራሉ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አንድነቷን ስታጠናክር፣ ሰላሟን ስታረጋግጥና መንግስቷም ጠንካራ ሲሆን ህዝቦቿ ይከበራሉ አሉ የኢንተርናሽናል ዳያስፖራ ማህበር አመራሮች። የኢንተርናሽናል ዳያስፖራ ማህበር ፕሬዚዳንት ኢድሪስ መሐመድ እንዳሉት፥ የውጭ ሀገር ነዋሪ ኢትዮጵያውያን በሀገር ጉዳይ ላይ ያላቸውን ሚና ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው።…
ማንቸስተር ሲቲ ከ115 ክሶች መካከል በ114ቱ ጥፋተኛ ተባለ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቸስተር ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ የፋይናንስ ሕጎችን በመጣስ ከቀረቡበት 115 ክሶች መካከል በ114ቱ ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል። ፕሪሚየር ሊጉ ከፈረንጆቹ 2009 እስከ 2018 ባሉት ዘጠኝ ዓመታት ውስጥ የሊጉን የፋይናንስ ሕጎች ጥሷል በሚል 115 ክሶችን መሥርቶበት ነበር። ክሶቹ በክለቡ የገንዘብ መረጃ አቀራረብ፣ የስፖንሰርሺፕ…
የኮሪደር ልማት ከተሞች ለኑሮ ምቹ፣ ዘመናዊ እንዲሁም የብልጽግና ማሳያ እንዲሆኑ አድርጓል↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ከተሞች ለኑሮ ምቹ፣ ውብ፣ ዘመናዊ እንዲሁም የብልጽግና ማሳያ እንዲሆኑ አድርጓል አለ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፖሊሲና ስትራቴጂ ጥናት ምርምር መሪ ሥራ አስፈጻሚ አማን አሰፋ (ዶ/ር)። መሪ ሥራ አስፈጻሚው እንደተናገሩት÷ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን የከተሞች ዕድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት…
ሰው ሰራሽ አስተውሎት በቱሪዝም እሴት ሰንሰለት ላይ መሰረታዊ ለውጥ እያመጣ ነው↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰው ሰራሽ አስተውሎት አጠቃላይ በቱሪዝም እሴት ሰንሰለት ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ እያስከተለ ይገኛል። የዘንድሮ የዓለም ቱሪዝም ቀን “የዲጂታል አጀንዳ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ለቱሪዝም አዲስ ቅኝት” በሚል መሪ ቃል ይከበራል። በቱሪዝም ዘርፍ ላይ የታዩ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ለውጦች እና የወደፊት አቅጣጫዎች በማስመልከት ከፋና…
የቀጣናዊ ትስስር አዲስ ተምሳሌት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የምጣኔ ሃብት ውህደት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መንግሥታት ትብብር ይፋ ተደርጓል። ይህ ታላቅ ፕሮጀክት በጅቡቲ የሚገኘውን የዳመርጆግ ኢንዱስትሪ ፓርክ በኢትዮጵያ ከሚገኘው ደወሌ ጋር የሚያገናኝ ድንበር ተሻጋሪ የተጣራ የነዳጅ ምርቶች ማጓጓዣ ቧንቧ ዝርጋታ ነው።…
ድምጻዊ ዳዊት መኮንን ከ27 ዓመታት የውጭ ሀገር ቆይታ በኋላ አዲስ አበባ ገባ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው ድምጻዊ ዳዊት መኮንን ከ27 ዓመታት የውጭ ሀገር ቆይታ በኋላ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ድምጻዊ ዳዊት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና አባ ገዳዎች አቀባበል አድርገውለታል፡፡ ድምጻዊ ዳዊት መኮንን ከረጅም ዓመታት በኋላ ወደ ሀገሩ መመለስ በመቻሉ ታላቅ…
በመስቀል ዋዜማ በጉራጌ ዞን 19 መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ↗
አዲስ አበባ፤ መስከረም 15፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመስቀል በዓል ዋዜማ በጉራጌ ዞን 19 መንደሮች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ሆነዋል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፡፡ የመስቀል በዓልን በድምቀት ለማክበር በዝግጅት ላይ በሚገኘው ጉራጌ ዞን ፍትሃዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በተከናወነ ሠፊ ሥራ በእኖርና እዣ ወረዳዎች የሚገኙ 19 የገጠር መንደሮች ናቸው…
በመዲናዋ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዛሬ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ማሽከርከር ተክልክሏል አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እንዳስታወቀው ÷ አንዳንድ ወንጀል ፈጻሚዎች ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም የቅሚያ እና የስርቆት ወንጀል ሲፈጽሙ ተይዘው…
ትዝታ ሸከተፍ ፣ ከአዲስ አበባ እስከ ጅቡቲ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መጀመሪያ ድምፁ ከሩቅ ይሰማል። ቀጥሎ የብረት እግሮቹ በብረት ሀዲድ ላይ የሚፈጥረው ምት፣ ልብን የሚያንኳኳ ስርአት ያለው ትርታ ይሆናል። ጭሱ ገና ሳይታይ ሽታው ይቀድማል፣ የነዳጅ ሽታ ከውጨው አየር ጋር ተቀላቅሎ፣ የባህርና የብረት ፍትጊያ የፈጠረው ልዩ ጠረን። ሸከተፍ…. ሸከተፍ…. ሸከተፍ…. ሸከተፍ…. ይህ ድምፅ…
አካታችና ፍትሃዊ የሆነ ዓለም አቀፍ ሥርዓት አስፈላጊ ነው – ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አካታች እና ፍትሃዊ የሆነ ዓለም አቀፍ ሥርዓት አስፈላጊ ነው አሉ የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን። በ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ያሉት ፕሬዚዳንቱ፣ ቱርክ ለባለ ብዙ ወገን ተቋማት ድጋፍ እንዳላትና የበለጠ አካታች እና ፍትሃዊ የሆነ ዓለም አቀፍ ሥርዓት አስፈላጊ ነው ብለዋል።…
በቀይ ባህር ንግድ ለተሳሰሩት ኢትዮጵያና ጅቡቲ ጠንካራ የሎጅስቲክስ ሥርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ከቀይ ባህር በቅርብ ርቀት የሚገኙ ቁልፍ አጋሮች በመሆናቸው በሁለቱ ሃገሮች መካከል ጠንካራና ፈተናዎችን መቋቋም የሚችል የንግድና የሎጅስቲክስ ሥርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጁቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ…
የኢትዮጵያና ጅቡቲ ጂኦግራፊያዊ ቅርበት ለሁለቱ ሀገራት የጋራ የኢኮኖሚ ዕድል ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና ጅቡቲ ጂኦግራፊያዊ ቅርበት ለሁለቱ ሀገራት የጋራ የኢኮኖሚ ዕድል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጁቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ በጅቡቲ ዳመርጆግን ከኢትዮጵያ ደወሌ የሚያገናኝና ታላቅ ስትራቴጂካዊ ኢንቨስትመንት የሆነውን አዲስ የተጣራ…
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ምን አሉ?↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አሁን ሀሳብ መሬት ነክቷል። ራዕይ ተግባር ሆኗል። ዛሬ በጂቡቲ ደመርጆግ የተካሄደው ተራ ሥነ ሥርዓት አይደለም። የአንድ አህጉር አዲስ ምዕራፍ መክፈቻ እንጂ። የአፍሪካ ቀንድ፣ ከግጭትና አለመግባባት ታሪኩ ወጥቶ፣ ወደ ትብብርና ወደ ጋራ ኢንቨስትመንት ዘመን ሲሸጋገር የሚያሳይ ምልክትም ነው። አዲስ የተጣራ ነዳጅ ማስተላለፊያ…
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ የመስቀል ደመራ በዓልን ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ የመስቀል ደመራ በዓልን ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግብዣ መሠረት ወደ ኢትዮጵያ ለመጡት ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ በመንበረ ጸባኦት…
የጽናትና የጀግንነት ምልክት፤ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ድንበር ሲደፈር፣ የህዝብ ሰላምና ህልውና በጠላት ሴራ ሲፈተን፣ በግንባር ቀደምነት ደረቱን ሰጥቶ፣ ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሶ ሀገር የሚያቆም ታላቅ ኃይል አለ እሱም የሀገር መከላከያ ሰራዊት ነው። ሰራዊቱ የሚከፍለው ዋጋ ለግል ጥቅም ወይም ለጊዜያዊ ክብር ሳይሆን፤ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ህልውና እና ለህዝቧ ነጻነት…
የከተማ ልማት የነዋሪዎችን የኑሮ ክብር በሚጠብቅ መልኩ መከናወን አለበት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ ልማት የነዋሪዎችን የኑሮ ክብር በሚጠብቅ መልኩ መከናወን አለበት አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመልሶ ማልማት የተገነባውን የቅጠል ተራ የመኖሪያ ቤት በዛሬው ዕለት ለነዋሪዎች አስተላልፈዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ከተማ ለነዋሪዎች የተሻለ ኑሮ፣…
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት ሜጀር ጄኔራል ገብረ አድሃና ህገ ወጡን የህወሓት ቡድን በመቃወም ወደ ፌዴራል መንግሥት ገቡ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት የህወሓት ነባር አመራር ሜጀር ጄኔራል ገብረ አድሃና የህወሓትን ከታሪካዊ ጠላቶች ጋር በማበር ሀገር የማፍረስ ተልዕኮና የጦርነት አባዜ በመቃወም ወደ ፌደራል መንግሥት ገብተዋል። ጄኔራል መኮንኑ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ውስጥ በከፍተኛ የአመራር እርከን ላይ ያገለገሉ…
ባዳም ተደነቀ፤ ባንዳም ተሸማቀቀ↗
ሁለቱ ስፍራዎች የሀገር ስምና መልክ ናቸው! የዘመናዊት ኢትዮጵያን በተለይ ደግሞ የዚህን ትውልድ የሐሳብ፣ የተግባር እና የውጤት ተምሳሌት ሆነው ለዓለም የሚመሰክሩ ጉባና ቢሾፍቱ። ምሥራቅ እና ምዕራብ፤ የብርሃን መውጫም የብርሃን ማደሪያም። በጉባ ተራሮች ሥር ጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ.ም የተካሄደውን የታሪክ እጥፋት የኢትዮጵያ ወይም የኢትዮጵያዊ ብቻ አይደለም፡፡ የጥቁርነት እና…
የሉዓላዊነት ምልክት፤ የኢትዮጵያ አየር ኃይል↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ለዘጠኝ አሥርት ዓመታት ያህል የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት በማስከበር ረገድ የማይተካ ታሪካዊ ሚና ሲጫወት ቆይቷል፤ አሁንም እተጫወተ ይገኛል፡፡ ተቋሙ በተለያዩ ዘመናት የተጋረጡበትን ውስብስብ ፈተናዎች በጽናት በማለፍ፣ ለሀገር ድንበር መከበርና ለሕዝብ ደህንነት…