ተለዋዋጩን ዓለም ግምት ውስጥ ያስገባው የኢትዮጵያ ስኬታማ ዲፕሎማሲ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአንድ ወገን ብቻ ሳትወሰን ከተለያዩ የዓለም አቀፍ ኃይሎች ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በብልሃት እና በማመጣጠን እየመራች ትገኛለች፡፡ ከአንድ ወገን አለመወገን ዲፕሎማሲ አንድ ሀገር በታላላቅ ኃይላት መካከል ከሚፈጠር የጎራ ክፍፍልና ወታደራዊ ስምምነቶች ራሱን አግልሎ ነፃ የውጭ ፖሊሲ የሚከተልበት ስትራቴጂ…
ኢትዮጵያ በዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና 2ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዴንማርክ ኮፐንሃገን በተካሄደው ሁለተኛው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች። ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው ሻምፒዮና ዛሬ ፍጻሜውን ያገኘ ሲሆን ÷ ከ86 ሀገራት የተወጣጡ ከ450 በላይ አትሌቶች ተሳትፈዋል። ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ላይ በወንዶችና በሴቶች ግማሽ ማራቶን፣ በወንዶችና…
ለመከላከያ ሠራዊት እጅ በመስጠታችን እፎይታ አግኝተናል – እጅ የሰጡ የሕገ ወጡ ህወሓት ታጣቂዎች↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመከላከያ ሠራዊቱ የተደረገልን አቀባበልና እንክብካቤ የሕገ ወጡ ህወሓት ቡድን አመራሮች ከሚነዙት ፕሮፓጋንዳ ጋር አይገናኝም አሉ ለሰሜን ምዕራብ ዕዝ እጃቸውን የሰጡ የህወሓት ታጣቂዎች፡፡ ታጣቂዎቹ ለተሃድሶ ሥልጠና በመንግሥት ወደ ተዘጋጀላቸው ስፍራ በመከላከያ ሠራዊት አሸኛኘት በተደረገላቸው ወቅት እንዳሉት÷ ለመከላከያ…
ዲጂታል ፋይናንስ – የኢትዮጵያ የግብይት ምሕዳር ለውጥ ማሳያ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዲጂታል ሥርዓት እየዘረጋች ነው ሲባል ከኢንተርኔትና ቴሌኮም መሠረተ ልማት መስፋፋት የዘለለ ነው። የማኅበረሰብን የዕለት ተዕለት ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እየቀየረ ያለና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እየታየበት ያለው አንዱ መስክ የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት ነው፡፡ ኢትዮጵያ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ግብይትና የገንዘብ ዝውውሮች…
“ሲምቦ ፋና” በ2018 ምርጥ የቴሌቪዥን የጉዞ ፕሮግራም ዕጩ ዝርዝር ውስጥ ተካተተ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አፋን ኦሮሞ መዝናኛ ክፍል የሚዘጋጀው “ሲምቦ ፋና” የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ባዘጋጀው የ2018 ምርጥ የቴሌቪዥን የጉዞ ፕሮግራም ውድድር በእጩነት ተካትቷል። “ሲምቦ ፋና” (Simboon Faanaa) የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኦሮሞ ሕዝብ እና በኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች ባህል፣ ታሪክ እና ወጎች ላይ…
አዲስ አበባ የከተማ ልማት ምሳሌ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በቅርብ ዓመታት ያካሄደችው አጠቃላይ የመሰረተ ልማት እና የከተማ ገጽታ ግንባታ ለሌሎች ከተሞች አርአያ አድርጓታል፡፡ መዲናዋን ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ዘመናዊ እና ጽዱ ለማድረግ የተሰሩት ሰፊ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የዚሁ ትልቅ ስኬት ማረጋገጫ ብቻ ሳይሆኑ፤ በአፍሪካ 10 ጽዱ ከተሞች ውስጥ እንድትመደብ ከፍተኛ ሚና…
ባሕር በር፤ ብሔራዊ ደኅንነትና ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ውሃ የሰው ልጅ የመኖር መሠረት ነው፤ ከዚህም ባሻገር በሀገራት እድገትና ስልጣኔ መመስረት እንዲሁም ሉዓላዊነት መከበር ውስጥ ትልቁን ድርሻ ይይዛል፡፡ የጥንት ስልጣኔ ባለቤቷ ምድረ ቀደምት ኢትዮጵያ ከአክሱም ዘመነ መንግሥት ከነበረው የአዱሊስ ወደብ ጀምሮ የተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎችን ታካሂድ ነበር፡፡ ከ130 ሚሊየን በላይ…
ሻምፒዮኑ አርሰናል በብራይተን 3 ለ 0 ተሸነፈ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ብራይተን አርሰናልን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ፓስካል ግሮስ፣ ኮስቱላስ እና አንድሬስ አሰቆጥረዋል፡፡ ሻምፒዮኑ አርሰናል በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ ብራይተን በዚህ የውድድር ዓመት በሊጉ ባደረጋቸው አምስት…
መንግሥት ከስፖርት ውርርድና ሎተሪ 27 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አጣ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ መንግሥት ከስፖርት ውርርድና ሎተሪ ዘርፍ ማግኘት የነበረበትን 27 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አጥቷል አለ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በሀገሪቱ የስፖርት ውርርድና ሎተሪ ዘርፍ ላይ ባካሄደው ገለልተኛ ምርመራ÷ፈቃድ ያላቸው ኦፕሬተሮች በኮሚሽን፣ በቅጣት፣ በፈቃድ…
የወላይታ የባህል፣ የታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የወላይታ ብሔር የባህል፣ የታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። “ባጭራ ቄራ” የተሰኘው የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ‘ጊፋታ’ የዋዜማ ስነስርዓት “የትውልድን ቅርስ እንጠብቅ፤ የጊፋታን ውርስ እናስቀጥል” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተካሄደ ነው። በዓሉን አስመልክቶ በተዘጋጀው…
የወል ትርክት ለብሔራዊ መግባባት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት የሚመሠረተው በዜጎቿ በሚገነባ የጋራ ታሪክና ስምምነት ላይ ነው። የሕዝቦች የወል ትርክት ልዩነቶችን አክብሮ፣ ሁሉንም ዜጋ እኩል የሚያስተናግድ የእኛነት ስሜት የሚፈጥርና ልዩነቶች ወደ ግጭት እንዳያመሩ የሚያደርግ ነው፡፡ የረጅም ዘመን ታሪክና የብዝሃ ባህል ባለቤት እንዲሁም የነፃነት…
ብሪክስ ይበልጥ ያጠነከረው የኢትዮ-ሩሲያ ወዳጅነት↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታኅሣሥ 22 ቀን 2016 ዓ.ም የብሪክስ ስብስብ ሙሉ አባል መሆኗ በሁለትዮሽና በብዝሃ ግንኙነቷ ላይ በርካታ በረከት ይዞላት መጥቷል። ኢትዮጵያ በህንድ ኒው ዴልሂ ባለፈው ሳምንት የተስተናገደውን 18ኛውን የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤን ጨምሮ በብሪክስ የተለያዩ መድረኮች ባደረገችው ተሳትፎ የተጀመረውን ሀገራዊ ዕድገትን…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር ከሚከበሩ በዓላት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ይጠበቃል↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር ከሚከበሩ በዓላት ከ7 መቶ ሺህ በላይ እንግዶች እና ከ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ይጠበቃል አለ የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ሳሙኤል መንገሻ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፥ በክልሉ ዓመቱን ሙሉ ከ40 እስከ 50 የሚደርሱ ሀይማኖታዊ እና ባህላዊ በዓላት ሲከበሩ በመስከረም ወር ብቻ…
ቀይ ባሕር ኢትዮጵያን ይፈልጋል!↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር ወደ ግጭት በገባችበት የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በተለይም የሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት በዓለም የንግድ እንቅስቃሴና ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጫና አሳድሮ ቆይቷል፡፡ የሰርጡ መዘጋት በተለይም በነዳጅና ሌሎች መሰረታዊ ሸቀጦች ላይ በፈጠረው መስተጓጎል በተለይም በመሰረታዊ ፍጆታዎች ላይ ዓለም አቀፍ…
ጠንካራ ብሔራዊ ቡድን ለመገንባት ባለድርሻ አካላት በትብብር ሊሰሩ ይገባል-አቶ ኢሳያስ ጂራ↗
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ጠንካራ ብሔራዊ ቡድን ለመገንባት የእግርኳስ ባለድርሻ አካላት በትብብር ሊሰሩ ይገባል አሉ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ፡፡ ለሶስት ተከታታይ ጊዜ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን የተመረጡት አቶ ኢሳያስ ከፋና ስፖርት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ በሃላፊነት በቆዩባቸው ዓመታት ውስጥ…