የመቐለ ከተማን የትራፊክ እንቅስቃሴ ሕግ ለማስከበር እየተሰራ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመቐለ ከተማን የትራፊክ እንቅስቃሴ ሕግ ለማስከበር እየተሰራ ነው አሉ የከተማዋ የትራፊክ ፖሊስ አባላት። ሕገ-ወጡ የህወሓት ቡድን በፈጠረው ሕገ-ወጥ ተግባር ይስተዋል የነበረውን የትራንስፖርት ፍሰት ክፍተት ለማስተካከል ሕግ የማስከበር ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የከተማዋ የትራፊክ ፖሊስ አባላት ገልጸዋል። የከተማዋ…
የአሰብ ታሪካዊ ስብራት↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ስም የነበራት አሰብ በአንድ ወቅት የቀጣናው ንግድ፣ ትራንስፖርት እና የኢንዱስትሪ ማዕከል ሆና አገልግላለች። የከተማዋ የኢኮኖሚ እንስቃሴ ከፍተኛ የነበረ ሲሆን፣ የነዳጅ ማጣሪያ፣ የወደብ አገልግሎት፣ የባንክ እና የትራንዚት ድርጅቶች መናኸሪያ በመሆኗ ከልዩ ልዩ አካባቢዎች…
ኢትዮጵያ እና ኳታር በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሰይድ ሙባረክ ሰይድ አሊ ጃፋር አልሚኖ ጋር ተወያተዋል፡፡ አቶ መሀመድ እድሪስ ኳታር በቅርብ ጊዜ በሽብር ኃይሎች ጥምረት የሀገርን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ሰላም ለማደፍረስ ዓላማ ያደረገውን ጦርነት አስመልክቶ የሰጠችው ፍትሃዊ እና ጠንካራ መግለጫ…
በኦሮሚያ ክልል ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎችን በሥራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎችን በሥራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው አለ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዝ ቢሮ፡፡ የቢሮው የሥራ ዕድል ፈጠራ ዳይሬክተር አቶ ተማም ሁሴን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ በክልሉ የሚገኙ ዜጎች ከሥራ ፍለጋ ወደ ሥራ ፈጠራ በመሸጋገር ለራሳቸውና ለሌሎች የሥራ ዕድል…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ተጠሪ እና የሰብዓዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ኦዞንያ ኦጂሎ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ተጠሪ እና የሰብዓዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ኦዞንያ ኦጂሎ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ቀጣናዊ፣ አካባቢያዊና ሃገራዊ ሰላምና መረጋጋት የማጠናከር አስፈላጊነትና ትብብሮች ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ኦዞኒያ ኦጅሎ (ዶ/ር)…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም ጋር የአዲስ አበባን ዘላቂ ልማት ለማጠናከር የትብብር ስምምነት ተፈራርሙ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም ጋር የአዲስ አበባን ዘላቂ ልማት ለማጠናከር የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በከተማ መረጃ አሰባሰብና ትንተና፣ በልማት ውጤቶች ክትትል፣ በ11ኛው የመዋቅራዊ ፕላን ዝግጅት፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት አቅርቦት እና…
አዲስ ውበት ለአዲስ አበባ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናዊ ከተሞች የሚለኩት በስፋታቸው፣ በሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎቻቸው እና በመብራቶቻቸው ብቻ ሳይሆን ዘመናዊ መሰረተ ልማትን ከተፈጥሮ ጋር በማጣመር ለነዋሪዎች ምቹ አካባቢ በመፍጠራቸው ጭምር ነው፡፡ አዲስ አበባም በተፈጥሮ የተቸሯትን ሃብቶች አልምቶ መጠቀም የዘመናዊ ከተማነቷ መገለጫዎች ካደረገች ዋል አደር ብላለች፡፡ በመደመር…
ደጋግሞ የወደቀው ህገወጡ የህወሓት ቡድን↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትርፍ ስሌታቸውን በጦርነት አዙሪት ያደረጉ፣ ያለእኔ ሀገር መቀጠል የለባትም የሚሉ እንደ ህገወጡ የህወሓት ያሉ ቡድኖች በተደጋጋሚ ትንኮሳ ቢያደርጉም ሲወድቁ እንጂ ሲሳካላቸው አይታይም፡፡ ህገወጡ የህወሓት ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት ላይ የፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ የተወሰደበት ወታደራዊ ርምጃ የህገወጡ ህወሓት ቡድን…
ክልሉን በኢንዱስትሪና በኢንቨስትመንት ተመራጭ ለማድረግ እየተሰራ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን በኢንዱስትሪና በኢንቨስትመንት ተመራጭ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ እንድሪስ አብዱ፡፡ ቢሮው አዲስ ያለማውን “የኢንቨስትመንት ማኔጅመንት ሲስተም (IMS)” ወደ ተሟላ ትግበራ ለማስገባት የሚያስችል የፈጻሚዎች ሥልጠና ዛሬ አስጀምሯል። አቶ እንድሪስ አብዱ በዚሁ…
35 ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት ጋር በመተባበር 35 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ አድርጓል። ኤምባሲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው÷ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት አስከፊነትን በተመለከተ ለዜጎቻችን በተደጋጋሚ መረጃ ሲያቀርብ መቆየቱን አስታውሷል፡፡ ሆኖም ግን…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (አይሲአርሲ) የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ማማዱ ሶው እና ልዑካቸው ጋር ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንቱ በውይይታቸው÷ አይሲአርሲ ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ረጅም ዘመን ያስቆጠረ አጋርነት አመስግነዋል። ከዚህ በተጨማሪ በሰብዓዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረገው ትብብር ተጠናክሮ…
ልማት የሚለካው በመሠረተ ልማት ግንባታ ብቻ ሳይሆን በሚሰጠው አገልግሎትና በሚፈጥረው ዕድል ጭምር ነው – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ልማት የሚለካው በሚገነባ መሠረተ ልማት ብቻ ሳይሆን ለሰዎች በሚሰጠው አገልግሎትና በሚፈጥረው ዕድል ጭምር ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። 3ኛው የውሃና ኢነርጂ ሳምንት መካሄድ ጀምሯል። በመርሐ ግብሩ መክፈቻ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በተወካያቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…
ኢነርጂ፤ ለኢትዮጵያ ህዳሴና ዘላቂ ብልጽግና↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በየትኛውም ሀገር የዕድገትና የብልጽግና ታሪክ ውስጥ፣ ኃይል (ኢነርጂ) የልማት ሁሉ የጀርባ አጥንትና የኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ ሞተር ነው። ህይወት ላለው ነገር ሁሉ የጸሐይ ብርሃንና አየር እንደሚያስፈልገው ሁሉ ለልማት ዘርፎች ማበብ፣ ለኢንዱስትሪዎች መንቀሳቀስ፣ ለግብርና ዘመናዊ መሆን፣ ለትምህርትና ጤና አገልግሎቶች ጥራት…
ሉላ ዳ ሲልቫ የብራዚል ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን አሸነፉ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የ80 ዓመቱ ግራ ዘመም መሪ ሉዊስ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ የብራዚል ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን አሸንፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቀኝ ዘመሙን ተቀናቃኛቸው እና የብራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጂየር ቦልሶናሮ ልጅ ሴናተር ላቪዮ ቦልሶናሮን በማሸነፍ ነው በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ የብራዚል የፕሬዚዳንት የሚሆኑበትን ድምፅ ያገኙት፡፡ በምርጫው ሉላ ዳ…
በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 561 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 561 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 7 ዙር በረራ የተመለሱት 929 ወንዶች፣ 580 ሴቶች እና 52 ህጻናት ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል 99 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል። ለተመላሽ ዜጎች በአየር…
12ኛው ዓለም አቀፍ የጣና ፎረም በስኬት ተጠናቀቀ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጥቅምት 13 እስከ 15 ቀን በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው 12ኛው ዓለም አቀፍ የጣና ፎረም በስኬት ተጠናቅቋል አለ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና መምሪያ። የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ባወጣው መግለጫ እንዳለው÷ መርሐ ግብሩ በስኬት ተጠናቅቆ እንግዶች ወደ መጡበት እስኪመለሱ የተቀናጀ የፀጥታ ማስከበር ሥራ ተከናውኗል።…
በመቐለ ከተማ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ ጀመረ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቐለ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ በድጋሚ ተጀምሯል። በሕገወጡ የሕወሓት ቡድን ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የትምህርት ሂደት እንደገና መጀመሩ፤ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱና የተቋረጠው የትምህርት ሥራ እንዲቀጥል ዕድል ፈጥሯል። በከተማዋ የመማር ማስተማር ሥራ ከዛሬ…
አዲስ ገጽታ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እና የሕዝብን የኑሮ ደረጃ ከፍ ለማድረግ በሚታደርገው ሀገራዊ ጥረት የከተሞች ልማትን ከሥነ-ምህዳር ጥበቃ እና ከኢኮኖሚ እድገት ጋር በማቀናጀት በተግባር እያስመሰከረ ይገኛል። የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ በዚህ ረገድ ራሷን በዘመናዊነትና በአረንጓዴ ልማት የመቀየር…
ለጎንደር ብስራት – የመገጭ ተስፋና ትንሣኤ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታሪክ ስሟ በደመቀውና የኪነ-ሕንጻ ጥበብ ማማ በሆነችው ታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ዙሪያ፣ ለዘመናት በሰዎች አንደበት የሚመላለስ አንድ አጉል የሥነ-ቃል ተረትና ምሳሌ ነበረ። በተለይም ላለፉት አሥራ ዘጠኝ ዓመታት የከተማዋንና የአካባቢውን ሕዝብ የውኃ ጥምና የልማት ተስፋ አግቶ የቆየው የመገጭ ፕሮጀክት ሲነሳ ነዋሪው…
የትግራይ ህዝብ በህገ ወጡ ህወሓት የጦርነት አዙሪት የነበረውን አጥቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ በህገ ወጡ ህወሓት የጦርነት አዙሪት የነበረውን ሁሉ አጥቷል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው ዕለት እየተከበረ ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በዓሉ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ህገ ወጡ ህወሓት…
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በ119ኛው የመከላከያ ሰራዊት ቀን ሲከበር ባደረጉት ንግግር ያሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች:-↗
የኢትዮጵያ ማንሰራራት የህልውና አደጋ ያመጣብኛል በማለት ከ15ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ሲወጋን እና ሲያዋጋን የኖረ ጠላት በትግራይ፣ በአማራ እና ኦሮሞ ህልውና ውስጥ ተደብቆ እየወጋን ይገኛል። የዓባይ ውሃ የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ፀጋ ነው፤ ቀይ ባሕር እኛ ኢትዮጵያውያን እንድንገለገልበት ፈጣሪ አበጃጅቶ የሰጠን ባሕር ነው። የመደመር መንግሥት እና መከላከያ በሁለቱ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አቤል ሀብታሙ ከመረብ አሳርፏል። The post ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ…
መከላከያ ሰራዊት ሰባት የፅምዶ ትብብር ቡድኖችንና ሶስት የጀርባ የውጭ ኃይሎችን አሸንፏል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገ ወጡ ህወሓት መከላከያን ሊያፈርስ ቋምጦ ነበር ተመትቷል፤ ሠራዊታችን ሰባት የፅምዶ ትብብር ቡድኖችን እና ሶስት የጀርባ የውጭ ኃይሎችን አሸንፏል፤ የቀጣናው አስተማማኝ ሀይል ሆኗል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በ119ኛው የመከላከያ ሰራዊት ቀን አከበበር…
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በ119ኛው የመከላከያ ሰራዊት ቀን ሲከበር ባደረጉት ንግግር ያሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች:-↗
ኢትዮጵያ ጥንታዊ ከሚባሉ ሀገረ መንግሥታት መካከል አንዷ ናት፤ ጠንካራ ተቋማት ከገነቡ ሀገራት ተርታም ትመደባለለች፤ 119 ዓመታትን ያስቆጠረው የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ኢትዮጵያ ከገነባቻቸው ተቋማት አንጋፋ የሚባል ነው። ሠራዊቱ ለ119 ዓመታት ከውጭ ጠላት እና ከውስጥ ባንዳዎች ጋር እየተዋጋ ሀገር አቆይቷል። የሀገርን ሉዓላዊነት እና አንድነት መጠበቅ…
የኢትዮጵያ የታጠቀ ኃይል ታሪክ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው – ጄኔራል ዓለምእሸት ደግፌ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የታጠቀ ኃይል ታሪክ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው አሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ወታደራዊ አማካሪ እና የመከላከያ የተኩስ አመራር ኃላፊ ጄኔራል ዓለምሸት ደግፌ፡፡ 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት እየተከበረ ነው። ጄነራል ዓለምእሸት ደግፌ በዚሁ ወቅት…
ለሀገር ክብር የቆመው – የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የተሞከሩ ሙከራዎች ነበሩ፡፡ በዚህ ጊዜ ታድያ የክተት አዋጅ ይታወጃል፤ የኢትዮጵያ ህዝብም “ሆ” ብሎ ሀገሩን ለመጠበቅ ወኔን ተላብሶ ይወጣል፡፡ ዛሬ ላይ ዝግጁ ሆኖ፣ ራሱን በቴክኖሎጂና ዘመናዊነት አብቅቶ በተጠንቀቅ የሚጠብቅ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላት ሀገር ናት ኢትዮጵያ፡፡…
አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ የተሻለ ኑሮ የምትፈጥር ከተማ እናደርጋታለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ የተሻለ ኑሮ የምትፈጥር ከተማ እናደርጋታለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የእንጦጦ ፒኮክ የወንዝ ዳርቻ ልማት አካል የሆነው የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። ከንቲባዋ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መረቁ↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ይህ የ351 ሄክታር አጠቃላይ ስፋት እና የ10 ኪ.ሜ ርዝማኔ ያለው የኮሪደር ልማት ዘመናዊ፣ አረንጓዴ እና ሁሉንም…
119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን እየተከበረ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ 119ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን “የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ሀሳብ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ መምሪያ እየተከበረ ነው፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች፣ የወዳጅ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች…
የኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት መሠረት፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊት↗
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንኛውም ጊዜ የላቀ ግዳጅ መፈጸም የሠራዊታችን የሀገር ፍቅር፣ የጽናትና የተልዕኮ ቁርጠኝነት መገለጫ ነው። ይህ የሠራዊታችን ድንቅ አባባል የሀገር ፍቅርን፣ የተልዕኮ ቁርጠኝነትን፣ የወታደራዊ ጽናትንና ለሀገር ሉዓላዊነት የመቆም የማይናወጥ አቋምን የሚያንጸባርቅ የጀግንነት መርህ ነው። ለሠራዊታችን ኢትዮጵያ የተልዕኮው መነሻ፣…