የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ትብብር ለዘላቂ ሰላምና ብልፅግና አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል – አቶ አደም ፋራህ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ትብብር ለዘላቂ ሰላምና ብልፅግና አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ነው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች (ICDPP) የምክክር መድረክ በደቡብ ኮሪያ በመካሄድ…
የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፤ የማንሠራራት ዘመን የታሪክ ማዕዘን↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን እውን መሆኑን የሚያበስሩ በርካታ ታላላቅ ፕሮጀክቶችን በመከወን ላይ ትገኛለች፡፡ ከእነዚህም መካከል ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፣ በከተሞች የተሰራው የኮሪደር ልማትና በርካታ ሜጋ ብሮጀክቶች ይጠቀሳሉ፡፡ ተጠናቅቀው አገልግሎት መስጠት ከጀመሩት ባሻገር ግንባታቸው በፍጥነትና በላቀ ጥራት በመከወን ላይ…
የማንሰራራት ቀን በቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ስፍራ ተከበረ↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንሰራራት ቀን በቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ስፍራ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ በቱሪዝም፤ ግብርና፤ ማዕድንና ነዳጅ፤ ውሀና ኢነርጂ፤ ትራንስፖርት እንዲሁም በከተማና መሰረተ ልማት ዘርፍ የተገኙ ስኬቶችና የወደፊት አቅጣጫዎች ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች…
የኃይል አብዮት ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ማንሠራራት↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ዕድገትና የኢንዱስትሪ ሽግግር እንዲሁም ሁለንተናዊ ብልጽግና አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ ኢትዮጵያም በተለያዩ ዘርፎች የጀመረችው የማንሠራራት ጉዞ እውን ሊሆን የሚችለውም አስተማማኝ እና ዘላቂ የኃይል መሠረተ ልማት ሲኖር ብቻ ነው። “የኢትዮጵያ ሕዳሴ ያለ ኤሌክትሪክ ኃይል ማሰብ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለማንሠራራት ቀን ያስተላለፉት መልዕክት↗
የማንሠራራት ቀን ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል። ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች…
ኢትዮጵያ የብልጽግና ትልሞቿን በፅኑ መሠረት እየገነባች ነው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብልጽግና ትልሞቿን በፅኑ መሠረት እየገነባች ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። የአገልግሎቱ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል እንኳን ለጳጉሜን 2 የማንሰራራት ቀን አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ኢትዮጵያ የብልጽግና ትልሞቿን በፅኑ መሠረት እየገነባች ነው፡፡ ኢትዮጵያ በመደመር መንግሥት ፖሊሲዎች እና ዕቅዶች…
ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተገኙ ምክረ-ሃሳቦች በየፈርጁ እየተደራጁ ነው -የምክክር ኮሚሽን↗
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 2 ፣ 2018 ( ኤፍ ኤም ሲ ) ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተገኙ ምክረ – ሃሳቦች በየፈርጁ እየተደራጁ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ። የኮሚሽኑ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል ኮሚሽኑ ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተገኙ ምክረ – ሃሳቦችን በየፈርጁ በማደራጀት ላይ ይገኛል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 01 ቀን – ነሐሴ…
በመዲናዋ የማንሠራራት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ጳጉሜን 2 የማንሠራራት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ነው አለ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ፡፡ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ ግማሽ ቀን በሚቆየው አገልግሎት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፣ የከተማ አውቶቡሶችና የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ለደንበኞቻቸው መልካም የአዲስ ዓመት በመመኘት…
አርሰናል 3ኛ ተከታታይ ድሉን አሳካ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሦስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል ቼልሲን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በኢምሬትስ ስታዲየም ምሽት 12 ሰዓት 30 ላይ በተደረገው ጨዋታ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ካይ ሃቨርትዝ እና ማርቲን ኦዴጋርድ አስቆጥረዋል። ቼልሲን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ ሞርጋን ሮጀርስ ከመረብ…
በሲዳማ ክልል በሌማት ትሩፋት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች ተጠቃሚ ሆኑ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች ተጠቃሚ ሆነዋል አለ የክልሉ እንስሳት ልማት ሃብት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አሰፋ ፎና ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ንቅናቄ ከተጀመረ ወዲህ በዘርፉ መሰረታዊ ለውጥ ተመዝግቧል፡፡ በመርሐ ግብሩ የወተት፣ እንቁላል፣ ዶሮ፣ ዓሣ…
በፕሬዚዳንት ታዬ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ ዱባይ ገባ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ማምሻውን ዱባይ ገብቷል። በፕሬዚዳንት ታዬ የተመራው ልዑክ ዱባይ ሲደርስ በሀገሪቷ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ የኢንቨስትመንት ጉባዔው…
የማንሰራራት አይቀሬነትን ያወጀው የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እውቁ የነፃነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ አንድ ዝነኛ አባባል አላላቸው። ሕዝባቸውን ነፃ ለማውጣት ባደረጉት ንቅናቄ ሕዝቡ ራሱን ካልቻለ፣ ኑሮውን ካላሻሻለ ነፃነቱ ምሉዕ እንደማይሆን አጽንኦት ይሰጣሉ። «ባዶ ሆድ ነፃነት አይደለም። ድህነት ባለበት እውነተኛ ዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ሊኖር አይችልም፤ ዜጎች ከረሃብና ከድህነት ሲላቀቁ…
ማንቼስተር ዩናይትድና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሦስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የማንቼስተር ዩናይትድን ግቦች ብሪያን ምቤሞ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የኤቨርተንን የአቻነት ግቦች ደግሞ ታይሪክ ጆርጅ እና ሚትላንድ ኔልስ አስቆጥረዋል፡፡ The post ማንቼስተር ዩናይትድና…
የሌማት ትሩፋት ለግብርናው ዘርፍ እመርታ↗
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በግብርናው ዘርፍ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ጨምሮ ሰፋፊ የልማት ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች፡፡ ከእነዚህ የግብርና ልማት ተነሳሽነቶች መካከል ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን የቻለችና የበለፀገች ሀገር የማድረግ ትልቅ ርዕይን አንግቦ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ ይጠቀሳል፡፡ መርሐ…
የልጅነታችን በመስከረም↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር የዛሬ ብቻ ሳትሆን የትናንት የጋራ ትዝታ ውጤት ናት። በዜጎች ልብ ውስጥ የተጻፈ፣ የሚታወስና የሚናፈቅ ትናንት፣ በጋራ ሀገር ግንባታ ውስጥ ወሳኝ ግብዓት ነው። አንድ ህዝብ የጋራ ትዝታ ሲኖረው፣ ከቋንቋ፣ ከሃይማኖት ወይም ከጂኦግራፊያዊ አካባቢ ልዩነት በላይ የሚያስተሳስረው የልብ ትስስር ይፈጠራል። ምክንያቱም የልጅነት…
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜን 5 ቀን ተራዘመ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም ተራዝሟል አለ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ፡፡ ቢሮው እንዳስታወቀው÷ ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት አገልግሎት እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም…
የቀጣናው ሀገራት በጋራ ተጠቃሚነት መርህ ለኢትዮጵያ የባሕር በር በማመቻቸት ህልውናቸውን ማረጋገጥ አለባቸው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀጣናው ሀገራት በሰላማዊ እና ሀብትን በጋራ በመጠቀም መርህ ለኢትዮጵያ የባሕር በር በማመቻቸት የጋራ ህልውናቸውን ማረጋገጥ አለባቸው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ከቀይ ባሕር ጋር የማይነጣጠል ታሪካዊ ቁርኝት ያላትና የባሕር በር ጥያቄዋም የ130…
ማንቼስተር ሲቲ ኮቨንትሪ ሲቲን አሸነፈ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ኮቨንትሪ ሲቲን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ በኢትሃድ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የማንቼስተር ሲቲን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ማንቼስተር ሲቲ ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን አሳክቷል፡፡…
በክልሉ በቱሪዝም ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት የአካባቢውን እምቅ የቱሪዝም ሃብት መጠቀም ተችሏል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት የአካባቢውን እምቅ የቱሪዝም ሃብት በአግባቡ መጠቀም ተችሏል አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ ሳሙኤል መንገሻ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በክልሉ የሚገኙ የቱሪዝም መስሕቦችን በመለየት እና በማልማት የቱሪዝም እንቅስቃሴውን ማሳደግ ተችሏል፡፡ ክልሉ…
ኢትዮ ቴሌኮም ከመደበኛ ሥራዎቹ ባሻገር የማህበረሰቡን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከመደበኛ ሥራዎቹ ባሻገር የማህበረሰቡን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ነው አሉ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ለ “ስለ እናት” በጎ አድራጎት ድርጅት የ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የገንዘብ እና ለውህደት ቅድመ አንደኛና መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ…
ኢትዮ – ቴሌኮም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚያደርገውን በጎተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገለጹ። ኢትዮ – ቴሌኮም ለ “ስለ እናት” በጎ አድራጎት ድርጅት የ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የገንዘብ እና ለ ውህደት ቅድመ አንደኛና መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ…
የቶኪ በዓ ባህላዊ እሴቶችን አጠናክሮ በማስቀጠል ዘላቂ ሰላምና ልማትን ማፋጠን ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶኪ በዓ ባህላዊ እሴቶችን አጠናክሮ በማስቀጠል ዘላቂ ሰላምና ልማትን ማፋጠን ይገባል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የዳውሮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቶኪ-በዓ” በታርጫ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች ተከብሯል። ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤…
በጎንደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ በዛሬው ዕለት ሥራ ጀምሯል፡፡ ማዕከሉን መርቀው ሥራ ያስጀመሩት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የጎንደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሕንጻ የከተማዋን ቀደምት የኪነ ሕንጻ ጥበብ በጠበቀ መንገድ በጥራት ተገንብቶ ተጠናቅቋል፡፡ ማዕከሉ…
ከአገልግሎት ቅልጥፍና ባሻገር፥ የላቀ ኢኮኖሚያዊ አበርክቶ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ላይ ጣትን በምራቅ እያራሱ ገንዘብ ቆጥሮ የመስጠትና የመቀበል የዕለት ዕለት ተግባር እየቀረ ነው። “ረዳት መልስ ስጠኝ” የሚለው የተለመደ የታክሲ ተሳፋሪ ጥያቄ ቀርቷል፤ ዛሬ በጉዟችን የምንሰማው “ረዳት ቴሌብር ንገረኝ” የሚል ሆኗል። ከዝቅተኛ የታክሲ ታሪፍ እስከ መንደር ሱቆች፤ ከመካከለኛ እስከ ትልልቅ ንግዶች ክፍያ…
በቀጣይ የሚካሄዱ በዓላትና ሀገራዊ ኩነቶች በስኬት እንዲከናወኑ የጋራ ግብረ ኃይሉ የትኩረት አቅጣጫ አስቀመጠ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በቀጣይ የሚከናወኑ የጳጉሜ ቀናት መርሐ ግብሮች፣ የአዲስ ዓመት፣ የመስቀል ደመራና የእሬቻ በዓላት እንዲሁም የመንግሥት ምስረታ መርሐ ግብር በስኬት እንዲከናወኑ የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ የዕቅድ ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ አስቀምጧል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ…
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሕክምና ልህቀት ማዕከል ለመሆን የጀመረችው ጉዞ ትክክለኛ መስመር ላይ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሕክምና ልህቀት ማዕከል እና የሕክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለመሆን የጀመረችው ጉዞ ትክክለኛ መስመር ላይ ይገኛል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን በጤና እና በትምህርት እያገለገለ ያለውን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅን የሥራ እንቅስቃሴ…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ፍራንክ ጋርሺያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል ያለውን የቆየ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል፡፡ በተለይም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ↗
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ የጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አስተዳደር ላስመዘገበው ታሪካዊ ስኬት በኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ ስም የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፋለሁ ብለዋል።…
የሕብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸው ወቅት እንዳሉት፤ የሕብረተሰብ ጤና ድምር ውጤቱ በተሰማራበት ዘርፍ ሁሉ ውጤታማ ተግባር የሚከውን እና…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 290 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ 290 ትምህርት ቤቶች መገንባት ተችሏል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ 3ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጉባኤ ዘላቂ የትምህርት ጥራት ለላቀ የመማር ውጤትና ብልጽግና በሚል መሪ ሀሳብ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ…