Skip to content
Breaking News

Aggregated

The Wire

355 headlines · 42 sources · updated 44 minutes ago

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldHeadlines naming Somalia, Ethiopia, Djibouti or Eritrea.

Filtered to Fana Broadcasting (Amharic) · clear

Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu1 Sept 2026

በኦሮሚያ ክልል ለአዲሱ ዓመት በዓል የፍጆታ ዕቃዎችን በበቂ ሁኔታ ለማቅረብ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጪው 2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል መሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ኃላፊ ተስፋዬ ገሹ በሰጡት መግለጫ÷ በበዓሉ ወቅት የሚከሰት የምርት እጥረት እንዳይኖር በዞኖችና በከተሞች ደረጃ በቂ ምርቶች እንዲቀርቡ እየተደረገ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu1 Sept 2026

በመዲናዋ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት በመሰራቱ የተማሪዎች ውጤት ተሻሽሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት በመሰራቱ የተማሪዎች ውጤት እየተሻሻለ መጥቷል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ 33ኛውን ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባዔ “ብሩህ ነገን በዛሬ አዕምሮዎች” በሚል መሪ ሃሳብ አስጀምረናል ብለዋል። ጉባዔው በየዓመቱ የሚካሄደው…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu1 Sept 2026

በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት የክልሎችን ህዝባዊ ትስስር ማጠናከር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተወጣጡ ወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች በሲዳማ ክልል የተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶችን አከናውነዋል። በበጎ ፍቃድ አገልግሎቱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ኮሚሽነር ማርቆስ ማቴዎስ ጨምሮ ከ60 በላይ ወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች ተሳትፈዋል። በመርሃ ግብሩ ወጣቶቹ ደም የመለገስ፣ የጽዳት ሥራዎችን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay31 Aug 2026

ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ተጽዕኖዋ እያደገ፤ ስትራቴጂካዊ ጥያቄዎቿም ተቀባይነት እያገኙ ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ በሰላም፣ በጋራ ተጠቃሚነት እና በሉዓላዊነት መከበር ላይ የተመሠረተ ውጫዊ ግንኙነቷ ዛሬ ላይ ከየትኛውም ጊዜ በላቀ መልኩ ተጨባጭ ድሎችን እያስመዘገበ ይገኛል። ሀገራችን በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ መድረኮች ያላት አቋም እየተከበረ፣ የዲፕሎማሲ ተጽዕኖዎቿም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፉ መጥተዋል። ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት እና በሰላም አስከባሪነት፣ በሽብርተኝነት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma31 Aug 2026

ነዋሪዎች የሰጡንን ሃላፊነት በሚገባ በመወጣት ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ሕዝብ የጣለብንን እምነት እና የሰጠንን ሃላፊነት በሚገባ በመወጣት ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ስናካሂድ የቆየው የከተማ አስተዳደሩ የቀጣይ 5 ዓመታት ስትራቴጂክ እቅድና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ተጠናቅቋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅትም ÷…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay31 Aug 2026

ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ዓለም አቀፍ ስደተኞችን የልማት ተጠቃሚ እያደረገች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ዓለም አቀፍ ስደተኞችን ተቀብላ መብትና ክብራቸውን በማስጠበቅ የልማት ተጠቃሚ እያደረገች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት በራስ ዐቅም ያከናወነውን ውጤታማ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay31 Aug 2026

ሕዝቡ ጽንፈኞችን ከመታገል ባሻገር በልማት ሥራ ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሕዝብ ከመንግሥት ጎን በመሆን ጽንፈኞችን ከመታገል ባሻገር በልማት ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግሥት ሥራ አፈጻጸም እንዲሁም የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ የክልሉ አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል። ርዕሰ መስተዳድር አረጋ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay31 Aug 2026

የክልሉን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሕዝብና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን ወደ ብልጽግና ለማሻገር የሕዝብ እና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ ”አርቆ ማየት አልቆ መስራት” በሚል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay31 Aug 2026

ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫ እና የኮፓ አሜሪካ ዋንጫን ማሳካቱ ይታወሳል። ሜሲ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን 207 ጨዋታዎችን አድርጎ 125 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን፤ 68 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል። The post ሊዮኔል…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay31 Aug 2026

የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ኩራት የሆነው ቡና

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቡና ምርት እና ጥራት በሰጠችው ትኩረት በተያዘው በጀት ዓመት የምንጊዜም ከፍተኛውን የወጪ ንግድ ገቢ ማግኘት ችላለች፡፡ የቡና ምርት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዋና ዋና የግብርና ምርቶች አንዱ ሲሆን ÷ ለብዙ ሀገራት ቀዳሚው የውጭ ምንዛሪ ማግኛ እና የወጪ ምርት ገቢ ምንጭ ነው። እንደ ኤም ጂ ኮፊ ኤክስፖርት መረጃ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu31 Aug 2026

ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ታጠናክራለች

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ትሰራለች አሉ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉአንግኬትኪኦ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ባደረጉት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወቅት እንዳሉት ፥ ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu31 Aug 2026

የክልሉ የማዕድን ሀብት ሕግን መሰረት አድርጎ ይመራል – አቶ አሻድሊ ሐሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለው የማዕድን ሀብት ሕጎችንና የተዘረጉ አሠራሮችን መሠረት ባደረገ መልኩ በግልጽነትና በኃላፊነት ይመራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሐሰን። ርዕሰ መስተዳድሩ ከክልል እስከ ወረዳ ካሉ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን “የማዕድን ሀብታችን – ለዘላቂ ብልፅግናችን!” በሚል መሪ ሀሳብ በክልሉ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay31 Aug 2026

በሥራና ክህሎት ዘርፍ ለቀጣይ የልማት ጉዞ ጠንካራ መሠረት ተጥሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት በሥራና ክህሎት ዘርፍ ለቀጣይ የልማት ጉዞ ጠንካራ መሠረት የሚሆኑ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ካሚል። በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአምስት ዓመታት አፈጻጸም ለመገምገምና በወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ለመምከር ያለመ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu30 Aug 2026

ሀገረ መንግስት ግንባታ፡ ከአንድ ጉባኤ የሚሻገር የትውልድ አደራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካና ማኅበራዊ ታሪክ ውስጥ በኃይልና በነፍጥ ሽኩቻ የተበላሹ ታሪካዊ ስብራቶችን በሠለጠነ የምክክር ባህል ለመጠገን የተወጠነው ሀገራዊ ሂደት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሁነቶች የተስተናገዱበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ከአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን፣ ዳያስፖራዎች እና የቀድሞ ታጣቂዎችን ጨምሮ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu30 Aug 2026

ለሰላም ያልተዘጋው በር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet30 Aug 2026

ቼልሲ ብራይተንን 4 ለ 3 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ድል አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ጨዋታ ቼልሲ ብራይተንን 4 ለ 3 አሸንፏል። በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ብራይተንን ያስተናገደው የአሰልጣኝ ዛቢ አሎንሶ ቡድን ጨዋታውን በማሸነፍ በሊጉ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል። በጨዋታው ሮሜኦ ላቪያ፣ ፔድሮ ኔቶ፣ ጆአኦ ፔድሮ እና ኮል ፓልመር የቼልሲ ግቦችን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet30 Aug 2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በኖርዌይ ንጉሥ ሃራልድ 5ኛ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኖርዌይ ንጉሥ ሃራልድ 5ኛ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ በኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ስም በንጉሥ ሃራልድ 5ኛ ሕልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን ለክቡር ንጉሥ ሃኮን 8ኛ፣ ለንጉሣዊው ቤተሰብ፣ ለኖርዌይ መንግሥትና ሕዝብ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu30 Aug 2026

የምስራቋ ጸሐይ፤ ድሬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዳዋ፤ የበረሃዋ ንግሥት ይሏታል! ትንሿ ኢትዮጵያ በሐረርጌ ደጋማ ምድር ግርጌ የምትገኝ፣ በሙቀትና በውበት የምትታወቀው የባቡር ሐዲድ ትንፋሽ የፈጠራት ድንቅ ከተማ ናት። ዛሬ ድሬዳዋ የድሮ ትውስታዎቿንና የሰፈሮቿን ስነ ጽሑፋዊ ናፍቆት ሳትለቅ፣ የኢንዱስትሪ፣ የንግድ ማዕከልነቷን እንደያዘች ዘመናዊነቷን እንዳስጠበቀች ታላቅ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu30 Aug 2026

በሐረሪ ክልል በግብርናው ዘርፍ የተመዘገቡ እመርታዊ ለውጦች እና የስኬት ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት በሁሉም ዘርፎች በተቀናጀ መልኩ እያከናወናቸው ባሉት ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ። ከነዚህም መካከል አንዱና ዋነኛው የግብርና ዘርፍ ሲሆን፣ ይህ ዕይታ በዘርፉ እመርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ አስችሏል። በሐረሪ ክልልም በመደመር መንግሥት ዕይታ በተከናወኑ የተቀናጀ የግብርና ሥራዎች ምርትና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet30 Aug 2026

ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ታሪካዊ ጉባዔ ነው አለ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሁሴን እንዳሉት፤ የሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ከውጤቱ ባሻገር አስተማሪ የሆነና ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። የምክክር ጉባዔው የተለያየ አቋም…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedamele Demisew30 Aug 2026

የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma30 Aug 2026

የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedamele Demisew30 Aug 2026

በሚቀጥሉት 5 ዓመታት የአዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌትነት ለማረጋገጥ እንተጋለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 5 ዓመታት በሀገራዊ ማንሰራራት ውስጥ የአዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌትነት ለማረጋገጥ እንተጋለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀጣይ አምስት ዓመትና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ በየደረጃው ባሉ የከተማ አስተዳደሩ የሥራ ኃላፊዎች ውይይት እየተደረገበት ነው።…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu29 Aug 2026

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከሀገራት የትብብር ማዕቀፍ ጋር የሚተሳሰር ነው – የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት መካከል ሊኖር ከሚገባው የትብብር ማዕቀፍ ጋር የሚተሳሰር ነው አሉ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፑዋንግኬትኬው፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት እንዳሉት፤ የባሕር ወደቦች ለአንድ ሀገር ንግድና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu29 Aug 2026

በአማራ ክልል በፍትህ ተቋማት የተከናወኑ የሪፎርም ተግባራት በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በፍትህ ተቋማት የተከናወኑ የሪፎርም ተግባራት በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሌተናል ጀነራል አስራት ዴኔሮ። የዋና ጠቅላይ መምሪያው ከፍተኛ አመራሮች በአማራ ክልል የፍትህ ተቋማትን የሪፎርም አተገባበር ጎብኝተዋል። ሌ/ጄኔራል አስራት ዴኔሮ በዚሁ ወቅት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu29 Aug 2026

ሚድሮክ ለሚያስገነባው የወርቅ ፋብሪካ የማምረቻ መሳሪያዎች አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ የወርቅ ማዕድን ኩባንያ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለሚያስገነባው የወርቅ ፋብሪካ የማምረቻ መሳሪያዎች አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል። ኩባንያው ስምምነቱን የተፈራረመው መቀመጫውን በኦስትሪያ ካደረገው ሴሜንት ኤንድ ማይኒንግ ቴክኖሎጂ (ሴምቴክ) ከተሰኘ የፋብሪካ መሳሪያዎች አምራች ኩባንያ ጋር ነው፡፡ በስምምነቱ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew29 Aug 2026

ማህበራዊ ትስስርን የሚያጠናክረው በጎ ፍቃደኝነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የአንድን ሀገር ማህበራዊ ትስስር የሚያጠናክርና የዜጎችን የመረዳዳት እሴት የሚያጎለብት የቅንነት መንገድ ነው። እያንዳንዱ ሰው ያለው ትንሽ እውቀት፣ ጊዜ ወይም ጉልበት የሌላውን ሰው ህይወት ሙሉ በሙሉ የመቀየር አቅም አለው። የበጎ ፍቃድ እንያንዳንዱ ሰው ያለ ትርፍ ፍለጋ፣ ያለ ክፍያ፣ በቀና ሀሳብ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu29 Aug 2026

“መስጠት መቀበል ነው” የበጎ ፍቃድ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰው በመሆን ውስጥ ትልቁ ውበት ለሌሎች መኖርና የሌሎችን የሕይወት ሸክም ማቅለል መቻል ነው። በጎ ፍቃደኝነት ማለት ክፍያ ወይም ማንኛውንም ዓይነት የግል ጥቅም ሳይሹ፤ በራስ ሙሉ ፍላጎትና ተነሳሽነት ጊዜን፣ እውቀትን፣ ጉልበትንና ገንዘብን ሌሎችን ለማገዝ እንዲሁም ለማህበረሰብ እድገት ማዋል ነው። የበጎ ፍቃድ ሥራ የሕብረተሰብ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay29 Aug 2026

በጎነት ለራስም ለሀገርም ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ለሀገር፣ ለማሕበረሰብና ለግለሰብ ያላቸው ዘላቂ ፋይዳ በገንዘብ ተምነን የምናልፈው ብቻ አይደለም፡፡ የክረምት ወቅት ደግሞ በኢትዮጵያ የማህበራዊ ትስስር፣ የአንድነትና የመተጋገዝ ተምሳሌት ነው። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የዚሁ አብሮነት ትልቁ ማሳያ ሆኖ በማህበረሰቡ ውስጥ ስር እየሰደደ ይገኛል። በኢትዮጵያ ከሰኔ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele29 Aug 2026

ቅኝ ያልተገዙት ሁለቱ ሀገራት በአዲስ ምዕራፍ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ታይላንድ በጂኦግራፊ የተራራቁ ሀገራት ናቸው። አንድ ግዙፍ ታሪክ ግን ያቀራርባቸዋል፤ የዓለም ታሪክ ሀገራቱን “በቅኝ ግዛት ያልተንበረከኩ” ብሎ መዝግቧቸዋል። ሁለቱም ሀገራት በ19ኛው እና በ20ኛው ክፍለ ዘመን የነበረውን የአውሮፓ ቅኝ ግዛት ማዕበል ተቋቁመው ሉዓላዊነታቸውን ጠብቀው ማቆየት የቻሉ ታሪክ ተጋሪዎች…