ኤር ፖሊስ የሰራዊቱን የወትሮ ዝግጁነት አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ኤር ፖሊስ የሰራዊቱን የወትሮ ዝግጁነት ይበልጥ ሊያጠናክር ይገባል አሉ፡፡ ዋና አዛዡ የኤር ፖሊስ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት ላይ በመገኘት የሥራ ስምሪት ሰጥተዋል፡፡ በዚህ ወቅት ኤር ፖሊስ ክፍለ ጦር የሀገር መመኪያ የሆነውን የአየር ሃይል…
739 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 14 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በተደረገ ክትትል ከ739 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል አለ የጉምሩክ ኮሚሽን ፡፡ የተዙት እቃዎች አዳዲስና ልባሽ ጨርቆች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግብርና ምርቶች፣ ጫት፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ አደንዛዥ እጾች፣ መድኃኒት፣ ማዕድናት፣…
ኢትዮጵያ እንደ ሕዳሴ ግድብ የባሕር በር ጥያቄዋንም ማሳካት የምትችል ታላቅ ሀገር ናት – ኡስታዝ ጀማል በሽር↗
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ሁሉ የባሕር በር ጥያቄዋን በውጤታማነት ማሳካት የምትችል ታላቅ ሀገር ናት አሉ የዓባይ ንጉሶች ሚዲያ ባለቤት ኡስታዝ ጀማል በሽር። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሀገሪቱ የውሃ ሀብቶቿን በራሷ አቅም አልምታ መጠቀም እንደምትችል በግልጽ ያሳየ ታላቅ ምዕራፍ መሆኑን ተናግረዋል። ኡስታዝ ጀማል…
ጳጉሜና ኢትዮጵያ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ የዘመን አቆጣጠር፣ የጽሑፍ ሥርዓት እና የቀን መቁጠሪያ ካላቸው ጥቂት የዓለም ሀገራት አንዷ ነች። ይህ የዘመን አቆጣጠር የሀገሪቱን ጥንታዊ ሥልጣኔ እና የነፃነት ታሪክ ከሚያበስሩ ቋሚ ቅርሶች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው። በዓለም አቀፉ የጎርጎርያን አቆጣጠር የወራት ቀናት 28፣ 29 እና 31 በመሆን…
የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት ለማፋጠን የድንበር ላይ አሰራሮችን ማሳለጥ ይገባል – የአፍሪካ ሕብረት↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት ለማፋጠን የሀገራትን የድንበር ላይ አሰራሮችን የሚያሳልጥ ተጨባጭ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል አለ የአፍሪካ ሕብረት። በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን እና በዓለም ባንክ ተዘጋጅቶ “አፍሪካን ማቀናጀት፤ ከተበታተኑ ትስስሮች ወደ ኢኮኖሚያዊ ማዕከላት” የተሰኘ አዲስ አህጉራዊ የጥናት ሪፖርት ይፋ ሆኗል። ሪፖርቱ…
ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር ነገ ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ላምሮት በምዕራፍ 23 ከምድብ ሁለት 6 ተወዳዳሪዎች ጋር በነገው ዕለት ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በነገው ውድድር የምድብ ሁለት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር በሁለት ዙር ውድድራቸውን ያቀርባሉ። በምዕራፉ ፍፃሜ የሚቀሩ አራት ተወዳዳሪዎች የ1 ሚሊየን ብር ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል። ነገ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም…
የኢትዮጵያ እና ታይላንድ የሁለትዮሽ ትብብርን የሚያጠናክር ስምምነት ተፈረመ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ታይላንድ የሁለትዮሽ ትብብርን ይበልጥ የሚያጠናክር ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የዛሬው ትብብር ለሁለቱ ሀገራት አጋርነት ወሳኝ ነው። የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉዋንግኬትክየው ጉብኝትም በኢትዮጵያ እና…
የታይላንድ- አፍሪካ ኢኒሼቲቭ በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ትብብርን ለማጠናከር↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታይላንድ- አፍሪካ ኢኒሼቲቭ በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ትብብርን ለማጠናከር አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው አሉ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉዋንግኬትክየው። የታይላንድ -አፍሪካ የትብብር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ሲሃሳክ ፉዋንግኬትክየው በዚህ ወቅት÷ ታይላንድ ከአፍሪካ…
ፕሬዚዳንት ታዬ ከታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉዋንግኬትክየው ጋር ተወያይተዋል፡፡ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት እና ታሪካዊውን “የታይላንድ-አፍሪካ ኢኒሼቲቭ” በይፋ ለማስጀመር ዛሬ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ…
“ብናለማው አያልቅም!” የባሌ ተፈጥሯዊ ገጸ-በረከት↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ቅርሶችን ጠብቆ ለትውልድ ማሻገር እንዲሁም ዘርፉን ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ዋነኛ አንቀሳቃሽ ማድረግ የ«መደመር» መንግሥት ዋና የትኩረት አቅጣጫ ነው። በዚህ ስትራቴጂካዊ ርዕይ መሰረት ለዘመናት በበቂ ሁኔታ ሳይታይ የቆየው የባሌ ዞን እምቅ የቱሪዝም ሀብት ዛሬ አዲስ ህይወትና ነፍስ ዘርቶ የልማት…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕገ ወጥ የሐዋላ እና ፈቃድ የሌላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ይፋ አደረገ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕገ ወጥ የሐዋላ እና ፈቃድ የሌላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ ህብረተሰቡ፣ የዳያስፖራ አባላት እና ደንበኞች ፈቃድ የሌላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ወኪሎች እና ሕገ ወጥ የሐዋላ መረቦችን ከመጠቀም እንዲቆጠቡ አሳስቧል። እነዚህ ሕገ ወጥ…
ሁልጊዜም ሕልማችን ትልቅ ሊሆን ይገባል – በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 590 ያመጣው ተማሪ ሮቤል ጌታቸው↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምናልመው ነገር ትልቅ ከሆነ የሚመጣው ውጤትም ከፍተኛ ይሆናል አለ በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ 590 ያመጣው ተማሪ ሮቤል ጌታቸው፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የሊች ጎጎ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ሮቤል ጌታቸው ÷ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣቱ…
በምሥራቅ አፍሪካ በውሃ ምርመራና ምርምር የልሕቀት ማዕከል ለመሆን እየተሠራ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምሥራቅ አፍሪካ በውሃ ምርመራና ምርምር የልሕቀት ማዕከል ለመሆን በቁርጠኝነት እየተሠራ ነው አለ የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት። የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የውሃ ሀብት ጥራትን በዘላቂነት ማረጋገጥ የሚያስችል ስፔሻላይዝድ ላቦራቶሪ አስመርቋል። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት…
የግብፅ ታሪካዊ ሴራ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር መተኪያ የሌላት፣ የማንነትና የነጻነት መገለጫ ናት። ኢትዮጵያውያን በየዘመናቱ የገጠሟቸውን ሀገራዊና ውጫዊ ፈተናዎች አልፈው ታሪካቸውንና ሉዓላዊነታቸውን አስከብረው ቆይተዋል። በታሪክ ሂደት ውስጥ የሀገሪቱን የልማትና የጂኦ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ለማስተጓጎል ከሚሞክሩ ውጫዊ ኃይሎች መካከል የግብፅ አቋም በግንባር…
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አዲስ ታሪክ የጻፈው አፍሪካዊው ያያ ቱሬ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮትዲቯራዊው የቀድሞ ኮከብ ተጫዋች ያያ ቱሬ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ታሪክ የሚያሰለጥነውን ክለቡን ለምድብ ድልድል ያበቃ የመጀመሪያው አፍሪካዊ አሰልጣኝ ሆኗል፡፡ ቱሬ የስሎቫኪያውን ክለብ ስሎቫን ብራቲስላቫን በማሰልጠን በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ክለቡን ለምድብ ድልድል ያደረሰ የመጀመሪያው አፍሪካዊ አሰልጣኝ መሆን ችሏል፡፡…
የግብርናው ሞተር፡ የጎዴው ግዙፉ የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ምድር ግብርና የኢኮኖሚው ጀርባ አጥንት እና የብዙሃኑ ህዝብ የኑሮ መሠረት ቢሆንም፣ የዘርፉ ምርታማነት ግን ለብዙ አሥርት ዓመታት በውጭ ሀገር ግብዓቶች ላይ ጥገኛ ሆኖ ቆይቷል። በተለይም ለአፈር ለምነትና ምርታማነት ቁልፍ ሚና ያለውን ማዳበሪያ ከውጭ ሀገር ማስገባት፣ ኢትዮጵያን ለከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እጥረት፣ ለዓለም…
የሲዳማ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም 103 ነጥብ 4 ጋር በትብብር ለመስራት ተስማምቷል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ መንግስቱ ማቲዎስ በስምምነት ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት ÷ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም የሚተላለፉ ፕሮግራሞች የክልሉ ሕዝብ በተቋማት…
ሊቨርፑል ብረድሊ ባርኮላን ከፒኤስጂ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ፈረንሳዊውን የግራ ክንፍ ተጫዋች ብራድሊ ባርኮላን ከፒኤስጂ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ፡፡ ሊቨርፑል የ23 አመቱን ተጫዋች በ100 ሚሊዮን ፓውንድ ወደ አንፊልድ ለማምጣት ከፈረንሳዩ ክለብ ጋር ከስምምነት ደርሷል፡፡ በፈረንጆቹ 2023 ከሊዮን በ38 ነጥብ 5 ሚሊዮን ፓውንድ ፓሪስ የደረሰው ባርኮላ…
ለመድፈኞቹ ተስፋን የፈነጠቀው ክሪስቶስ ዞሊስ…↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግሪካዊው የ24 ዓመት የመስመር ተጫዋች ክሪስቶስ ዞሊስ በአርሰናል የጀመረው አዲስ የእግር ኳስ ምዕራፍ በጥሩ አጀማመር ተውቧል። ተጫዋቹ በ2026/27 የፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ኮቨንትሪ ሲቲን 3 ለ 0 ሲያሸንፍ፤ ለቡካዮ ሳካ የግብ እድል በመፍጠር ትኩረት ስቧል። ዞሊስ የእግር ኳስ ሕይወቱን በግሪኩ ፓኦክ አካዳሚ…
በፋና 80 ምዕራፍ 5 ከስምንቱ ቡድኖች ቀድመው የሚሰናበቱት እነማን ይሆኑ?↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋና 80 ምዕራፍ 5 ውድድር ከነበሩት 16 ቡድኖች መካከል ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ የቻሉት ስምንቱ ብቻ ቀርተዋል። ለምዕራፍ 5 ፍጻሜ ለመድረስ ከምድብ አንድ ቲ ተስፋ ዘመናዊ ዳንስ ቡድን፣ ነፀብራቅ ዘመናዊ ዳንስ ቡድን፣ ዘውድ ዘመናዊ ዳንስ ቡድን እና ኬ ሐበሻ የባህል ቡድን አልፈዋል። ከምድብ ሁለት ደግሞ ኢትዮ ኪንግ ዘመናዊ…
የመደመር እሳቤ የሆነው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የዜጎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመደመር መንግሥት እሳቤ የሚከናወነው ሰው ተኮር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማሕበረሰቡን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ በክልሉ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለአቅመ ደካሞችና አነስተኛ ገቢ ላላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች ልጆች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል። አቶ…
ከተሞችን በማዘመንና ለነዋሪዎች ምቹ በማድረግ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራን ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞችን በማዘመንና ለነዋሪዎች ምቹ በማድረግ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራን ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይርጋዓለም ከተማ እንዲሁም በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኙ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋማትንና…
ሰማያዊ እና አረንጓዴ መለዮ ለባሾቹ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ለአህጉረ አፍሪካና ለዓለም ሰላም ዋጋ እየከፈለ የሚገኝ የሰራዊት ክፍል ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከ70 ዓመታት በላይ የዘለቀ እና በአፍሪካ ቀዳሚ የሆነ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ልምድ ያላት ሀገር ስትሆን ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አሁንም አጠናክራ ቀጥላለች፡፡ ኢትዮጵያ…
ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊና አካታች በሆነ መንገድ እርስ በርስ እንዲደማመጡ ዕድል ፈጥሯል – የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊና አካታች በሆነ መንገድ እርስ በርስ እንዲደማመጡ ዕድል ፈጥሯል አለ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊና አካታች መንገድ እርስ በርስ እንዲደማመጡ፣…
የአፍሪካ ህብረትና ኢጋድ ለቀጣናው ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) በቀጣናው ሰላም እና ደህንነትን በማረጋገጥ ረገድ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ ከኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች…
የብሔራዊ ጥቅም ዘብ፡- ዲፕሎማሲያችን↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድ ሀገር በዓለም አቀፍ መድረክ ያላት ጥንካሬ የሚለካው ከሌሎች ሀገራት ጋር የምታደርገውን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ግንኙነት በማጠናከር ብሔራዊ ጥቅሟን ማስጠበቅ እና የዜጎቿን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ስትችል ነው። ታዋቂው የአሜሪካ የውጭ ፖሊሲ ሊቅ ሄንሪ ኪሲንጀር “Diplomacy” በተሰኘው መጽሐፋቸው እንደሚገልጹት÷…
መሶብ ለተሳለጠ እና ለውጤታማ አገልግሎት አሰጣጥ↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ ቴክኖሎጂን እንደ ቁልፍ መሳሪያ በመጠቀም እመርታዊ ለውጦችን እያመጣ ይገኛል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዜጎችን እንግልት በመቀነስና የመንግሥት አሰራርን በማዘመን ረገድ ተጨባጭ ለውጥ…
በኢትዮጵያ ማሸነፍ ውስጥ እነማን ተሸነፉ?↗
ኢትዮጵያ በእርግጥም አሸንፋለች። የሚነሳው ጥያቄ ግን “ማንን ነው ያሸነፈችው?” የሚለው ነው። እስኪ እንጠይቅ እውነትም እነማን ተሸነፉ? በኢትዮጵያ ያለመነጋገር ሽንቁር ለዘመናት አዋግቶናል። ያለፉ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ምስጢር ሲገለፅ አለመነጋገር፣ አለመደማመጥ፣ አለመግባባት የተሰኙ ስንጥቃት አሉ። እነዚህ ስንጥቃቶች ከጠረጴዛ ይልቅ ዱር ቤቴ አስብለው መሳሪያ አስወልውለውናል።…
የቤት ልማትን ወደ ዘመናዊና ፈጣን አማራጮች ማሸጋገር ተችሏል – ረሻድ ከማል (ዶ/ር)↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተደረገው ተቋማዊ ማሻሻያ የቤት ልማትን ወደ ዘመናዊ እና ፈጣን አማራጮች ማሸጋገር ተችሏል አሉ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል (ዶ/ር)፡፡ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማኔጅመንት አባላት የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንን ተቋማዊ ማሻሻያ እንዲሁም በቤት ልማትና በሥራ አፈጻጸም ዘርፎች ያስመዘገባቸውን ውጤቶች…
የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብን በተያዘው ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው↗
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብን በተያዘው ጊዜ ገደብ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ መብራቱ ተሾመ (ኢ/ር) እንዳሉት÷ አሁን ላይ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድቡ አጠቃላይ አፈጻጸም ከ77 በመቶ በላይ ደርሷል፡፡ ግድቡ 201 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ÷ የኃይል…