Skip to content
Wednesday, 16 September 2026
Breaking News

Aggregated

The Wire

3136 headlines · 42 sources · updated 1 hour ago

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldHeadlines naming Somalia, Ethiopia, Djibouti or Eritrea.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele21 Aug 2026

ሞሀመድ አሊ ዩሱፍ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሃመድ አሊ ዩሱፍ ከናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በቀጣናዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ማድረጋቸውን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ በዚህ ወቅት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele21 Aug 2026

ቻይና የሰጠችው እውቅና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ባለፈጣን አዳጊ አኮኖሚ ሀገራት መካከል ናት አሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ። የኢትዮጵያና የቻይናን ዘላቂና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ወደ ላቀ የንግድና ኢኮኖሚ ትስስር የሚያሸጋግረው “ወደ ቻይና ኤክስፖርት” መድረክ ተካሂዷል፡፡ አምባሳደሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ተለዋዋጭ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Caasimada OnlineRegionalSomaliGuuleed Muuse21 Aug 2026

DF oo caddeysay inay aqoonsatay kala go’a Qubrus iyo in kale kadib tallaabadii Jaamac

Muqdisho (Caasimada Online) – Dowladda Federaalka Soomaaliya ayaa caddeysay in mowqifkeeda ku aaddan qadiyadda Qubrus uu weli yahay mid aan isbeddelin, isla markaana uu ku salaysan yahay Axdiga Qaramada Midoobay iyo midka khuseeya…

Read at Caasimada OnlineHeadline and extract © Caasimada Online — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew21 Aug 2026

በማምረት ሀገር ማጽናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የወደፊቱን የሀገሪቱን የኢኮኖሚ አቅጣጫ ለመቀየር፣ የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምን ለማጎልበት፣ የውጭ ምርቶችን ጥገኝነት ለመቀነስና ዘላቂ የኢንዱስትሪ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የታለመ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው። ይህ ግዙፍ ጥረት በቀላሉ ጊዜያዊ ዕድገት ማስመዝገብ ብቻ ሳይሆን፤ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Horseed MediaRegionalSomaliHorseed Staff21 Aug 2026

Markab Lagu Afduubtay xeebta Yemen

Wararka ayaa sheegaya in 22 muwaadiniin Hindi ah ay ka mid yihiin shaqaalaha labada markab ganacsi ee lagu qabsaday laba dhacdo oo burcad-badeednimo oo kala duwan, kuwaas oo ka dhacay meelaha u dhow Yemen iyo Soomaaliya.

Read at Horseed MediaHeadline and extract © Horseed Media — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelaku Gedif21 Aug 2026

የኢጋድ አባል ሀገራት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በትብብር እንዲሰሩ ተጠየቀ

የግብርና-ምግብ ሥርዓትን መቀየር ጠንካራ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነትን፣ የተቀናጀ የክፍለ አህጉር ርምጃዎችን እና የኢንቨስትመንት ዕድገትን የሚጠይቅ ነው አለ የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት (ኢጋድ)፡፡ የአፍሪካን አዲስ የጸና እና ቀጣይነት ያለው የግብርና-ምግብ ስርዓት ማዕቀፍ ትግበራ ለማፋጠን በአዲስ አበባ ከፍተኛ ደረጃ የመማማሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የሁለት ቀናት መድረኩ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay21 Aug 2026

ኢትዮጵያ መድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎችን የማምረት አቅሟ እያደገ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ መድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎችን በሀገር ውስጥ የማምረት አቅሟ እያደገ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። 13ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጤና አጠባበቅ ፌዴሬሽን ኮንፍረንስ እና ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን “በምሥራቅ አፍሪካ የማይበገር የጤና ኢኮኖሚ መገንባት” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በዚሁ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
AfricanewsPan-Africaneditorial@africanews.com (Dominic Wabwireh)21 Aug 2026

Drone strike wounds 13 in Tigray capital as fears of renewed war grow

A drone strike on Mekelle, the capital of Ethiopia’s Tigray region, injured at least 13 people, including five children, a hospital official said Thursday. The attack comes amid growing tensions between federal and Tigrayan forces and…

Read at AfricanewsHeadline and extract © Africanews — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet21 Aug 2026

የትግራይ ሕዝብ የሕገወጡ ህወሓትን ግፍ ለማስቆም ትግሉን ማጠናከር አለበት – ትንሳኤ ሰባ እንደርታ ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ሕዝብ ሕገወጡ የህወሓት ቡድን በክልሉ እያደረሰ ያለውን ግፍና መከራ ለማስቆም እያደረገ ያለውን ትግል ማጠናከር አለበት አሉ የትንሳኤ ሰባ እንደርታ ፓርቲ ሊቀ መንበር ከበደ አሰፋ። ሕገወጡ ቡድን ከታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር የጥፋት ጥምረት መመስረት ኢትዮጵያን ከቀይ ባሕር በማራቅ ለደህንነት ስጋት ከዳረገበት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Caasimada OnlineRegionalSomaliGuuleed Muuse21 Aug 2026

Cirro oo sheegay inuu doonayo in Somaliland ka dhigo Jabuuti-da cusub – Sidee?

Hargeysa (Caasimada Online) – Madaxweynaha Somaliland, Cabdiraxmaan Maxamed Cabdillaahi (Cirro) ayaa ka hadlay qorshayaasha xukuumaddiisa ee ku aaddan amniga Badda Cas, horumarinta ganacsiga gobolka iyo dadaallada lagu raadinayo aqoonsi…

Read at Caasimada OnlineHeadline and extract © Caasimada Online — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay21 Aug 2026

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የጤና ኢኮኖሚ መዳረሻ ለመሆን እየሠራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የጤና ኢኮኖሚ መዳረሻና ማዕከል ለመሆን በትኩረት እየሠራች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 13ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጤና ፌዴሬሽን ኮንፈረንስና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር ሉዓላዊነትን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet21 Aug 2026

ቻይና የሰጠችው እውቅና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ባለፈጣን አዳጊ ኢኮኖሚ ሀገራት መካከል ናት አሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ። የኢትዮጵያና የቻይናን ዘላቂና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ወደ ላቀ የንግድና ኢኮኖሚ ትስስር የሚያሸጋግረው “ወደ ቻይና ኤክስፖርት” መድረክ ተካሂዷል፡፡ አምባሳደሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ተለዋዋጭ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu21 Aug 2026

ኢትዮጵያን ደጋግሞ የፈተናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ትናንትም ዛሬም ከምክንያታዊነት የተፋታ፣ በሃይልና በአፈሙዝ ፍላጎትን ለመጫን የሚደረግ ጥረት ስትፈተን ኖራለች፤ ይህ ሀሳብ አልቦነት ይባላል። የሰው ልጅ ሃይል፣ ክብርና ሀብትን ለመቆጣጠር በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ከሀሳብ ተጣልቶ በጉልበት ብቻ ሁሉንም ለመጠቅለል መሞከር ነው መገለጫው፤ ከሀገር ይልቅ ሆድን ማስቀደም፤…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Radio ErgoHornRadio Ergo21 Aug 2026

Ponds in Adado could provide water to thousands if rehabilitated, but pastoralists’ livestock are dying of drought

(ERGO) – Hundreds of struggling pastoralist families in Adado district, in central Somalia’s Galgadud region, can no longer afford to buy water after the seasonal ponds they rely on have dried up. Their livestock have lost much of their…

Read at Radio ErgoHeadline and extract © Radio Ergo — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedabel neway21 Aug 2026

የሶላር ኃይል አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ነጻ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጸሃይ ኃይል (ሶላር) አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ለአዲስ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ነፃ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ ነፃ የቆጣሪ አገልግሎት የተጀመረው ከዋናው የኤሌክትሪክ ግሪድ ርቀው በሚገኙና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Caasimada OnlineRegionalSomaliGuuleed Muuse21 Aug 2026

Maxaa ka run ah digniinta Museveni ee Xasan Sheekh iyo khilaafka labada madaxweyne?

Muqdisho (Caasimada Online) – Saacadihii la soo dhaafay waxaa baraha bulshada iyo warbaahinta qaar si weyn loogu faafiyay warar ku saabsan khilaaf xooggan oo u dhexeeya Madaxweynaha Uganda, Yoweri Museveni iyo Madaxweynaha Soomaaliya,…

Read at Caasimada OnlineHeadline and extract © Caasimada Online — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet21 Aug 2026

4 ሺህ 400 አምራች ኢንዱስትሪዎች በ2018 በጀት ዓመት ወደ ስራ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት 4 ሺህ 400 አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ ገብተዋል አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.