Skip to content
Breaking News

Aggregated

The Wire

355 headlines · 42 sources · updated 2 minutes ago

What the rest of the world is publishing about the Horn of Africa — and what the Horn's own newsrooms are publishing about everywhere else.

These are headlines published by other newsrooms, not Hornafrika reporting. We show the headline, a short extract and a link; the full article stays with the publisher who wrote it, and copyright in each headline and extract remains with that publisher. How the wire works

ScopeHorn of AfricaWorldHeadlines naming Somalia, Ethiopia, Djibouti or Eritrea.

Filtered to Fana Broadcasting (Amharic) · clear

Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu23 Aug 2026

የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ ነን – ተመራቂ ኮማንዶዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚሰጠንን ሀገራዊ ግዳጅ በውጤታማነት በመወጣት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ ነን አሉ ከልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የተመረቁ የጽናት ኮርስ መሰረታዊ ኮማንዶዎች። የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ45ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን “የጽናት ኮርስ መሠረታዊ ኮማንዶዎች” በትናንትናው ዕለት አስመርቋል። የጦር…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu23 Aug 2026

“ከኢትዮጵያ ወዴት ይሸሻል?” የፕሮፌሰሩ ምላሽ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር ከስሜት፣ ከደም እና ከሥነ ልቦናዊ ቅኝት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ሕያው ማንነት ነው። የሰው ልጅ ከሀገሩ ጋር ያለው ትስስር የእምነትና የሕልውና ያህል የጠነከረ ነው። ለዚህ ነው ለብዙዎቻችን ነገራችንና ጉዳያችን የምትሆነው፡፡ ኢትዮጵያ ታዲያ የሥነ ልቦናችን ስሪት የተገነባበት፣ የማንነታችን የተቀረጸበት፣ በዕውቀት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay22 Aug 2026

ስለኢትዮጵያ የሚጸልዩት ኡሁሩ ኬንያታ

የኢትዮጵያ ሰላም ጥቅሙ ከኢትዮጵያ ያልፋል። ከቀጣናውም ይገዝፋል። ኢትዮጵያ የግፉአን ሁሉ የነጻነት ምልክታቸው ናት። በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና መልክዓ ፖለቲካ አውራ ሀገርም ናት። የአፍሪካ መዲና የመቻልም ምልክት ናት። የምስራቅ አፍሪካ የታሪክና የፖለቲካ እጣፈንታ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ መረጋጋት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ነው። የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ ሀገራዊ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay22 Aug 2026

ኢትዮጵያ ሁሉንም ፈተና በጥበብና በትዕግሥት በማለፍ አሸንፋለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ሁሉንም ፈተና በጥበብና በትዕግሥት በማለፍ አሸንፋለች አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በስኬት በመጠናቀቁና ኢትዮጵያ ስላሸነፈች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡ ባለፉት 46 ቀናት ከሁሉም…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedamele Demisew22 Aug 2026

ኢትዮጵያ – የመነጋገር ድል ቀን

አንድ ሀገር ራሷን የምትፈትንበት እውነተኛ መለኪያ፣ ጦር ሜዳ ላይ ብቻ አይደለም። ችግሮቿን ተቀምጣ የመፍታት አቅሟ ላይም ጭምር እንጂ። ዛሬ ኢትዮጵያ ይህን መለኪያ በክብር አልፋለች። ለወራት፣ ለዓመታት፣ የተራራቁ የመሰሉ ሀሳቦች ነበሩ። የተለያዩ ድምጾች፣ የተለያዩ ስጋቶች፣ የተለያዩ ሕልሞች። ብዙዎች “ይህ ልዩነት ፈጽሞ አይታረቅም” ብለው ፈርተው ነበር። ኢትዮጵያ ግን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay22 Aug 2026

የመከረችው ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ለሀገር ግንባታ እና ለህብረ ብሔራዊ አንድነት መሰረት ተጥሎበታል፡፡ በታላቅ ተስፋ ሲጠበቅ የነበረው እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም፣ መግባባትና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ አዲስ መሰረት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay22 Aug 2026

ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን ታላቅነት ዳግም ያሳየ ደማቅ ድል ነው – አቶ መሀመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የኢትዮጵያን ታላቅነት ዳግም ያሳየ ደማቅ ድል ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ፡፡ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ለዘመናት የቆዩ መሠረታዊ ሀገራዊ ችግሮችን በሠለጠነ መንገድ በውይይት እና በምክክር ለመፍታት የተጀመረው ታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክተው…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay22 Aug 2026

በስኬት የተጠናቀቀው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተካሄደው ሀገራዊ የምክክር ሂደት በሀገሪቱ የፖለቲካና ማኅበራዊ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ እና ለአፍሪካውያን የጽናት ማሳያ የሆነ ታሪካዊ ክስተት ነው፡፡ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በዛሬው እለት በስኬት ተጠናቅቋል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay22 Aug 2026

70 ሺህ 544 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 550 ሺህ 210 ተማሪዎች ውስጥ 70 ሺህ 544 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል አለ የትምህርት ሚኒስቴር፡፡ የትምህረት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በዘንድሮ ዓመት የተሻሻለ ውጤት መመዝገቡን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedamele Demisew22 Aug 2026

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ግዳጁን በአስተማማኝ ብቃት በመወጣት የሕዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ ነው – ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የሚሰጠውን ግዳጅ በአስተማማኝ ብቃት በመወጣት የሕዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ መሆኑን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ። የብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ዋና ማሠልጠኛ ማዕከል 45ኛ ዙር የጽናት ኮርስ ኮማንዶዎችን አስመርቋል። በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay22 Aug 2026

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤው በስኬት ተጠናቅቋል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በዛሬው እለት በስኬት ተጠናቅቋ አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ስላሴ የጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ በዚህ ታሪካዊ መድረክ 4 ሺህ ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele21 Aug 2026

አርሰናልን የተቀላቀልኩት ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ነው – ኤዝሪ ኮንሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን ተከላካይ ኤዝሪ ኮንሳ ከአስቶን ቪላ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የ28 ዓመቱ ተጫዋች ለመድፈኞቹ ፊርማውን ካኖረ በኋላ በሰጠው አስተያየት፥ እዚህ የተገኘሁት ለአሸናፊነት ነው፤ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እፈልጋለሁ ሲል ተደምጧል፡፡ በዓለማችን ካሉ ምርጥ ክለቦች አንዱ የሆነውን አርሰናል መቀላቀል ለእኔ ትልቅ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedbetelhem girma21 Aug 2026

የአፍሪካ ቀጣናዊ የጤና ጉባኤ ኢትዮጵያ በዘርፉ ያለፈችበትን ጉዞ ለማሳየት ዕድል ይፈጥራል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15/2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ጉባኤ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያለፈችበትን ረጅም ጉዞ ለማሳየት ዕድል የሚፈጥር ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ኢትዮጵያ 76ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ኮሚቴ ስብሰባ በሚቀጥለው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ ታስተናግዳለች። ሚኒስትሯ ጉባኤውን አስመልክተው ከድርጅቱ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele21 Aug 2026

ኢትዮጵያ – ሀገረ መንግሥት የምትገነባ ሀገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር መገንባት በአንድ ቀን የሚጠናቀቅ ሥራ ሳይሆን ትውልዶች የሚፈጽሙት ታላቅ ጉዞ ነው፤ ኢትዮጵያ ዛሬ በዚህ ጉዞ ውስጥ ትገኛለች። የመደመር መንግሥት፣ ጊዜያዊ ስኬትን ብቻ ሳይሆን ለዘመናት የሚጸና ሀገረ-መንግሥት የመገንባት ራዕይ ይዞ ተነስቷል። ይህ ራዕይ በሶስት ምሰሶዎች ላይ መልህቁን ጥሏል፤ የመጀመሪያው የጸና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay21 Aug 2026

ተስፋን አብሳሪዎቹ ጎቤና ሺኖዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎቤ እና ሺኖዬ የክረምቱ ጨለማ ተጠናቅቆ ብርሃን የሚታወጅበት ባህላዊ ሥርዓት ነው። አሮጌው ዓመት አልፎ አዲሱ ዓመት ሲመጣ፣ ተፈጥሮ፣ እፅዋትና የአየር ሁኔታም አዲስ መልክ ይይዛሉ። የክረምቱ ዝናብ አልፎ መሬቱ በአበቦችና በለመለሙ ተክሎች ይሸፈናል። ወጣቶችም ከክረምቱ የሥራ ጊዜ ዕረፍት አግኝተው፣ ተፈጥሮ ይዞት የመጣውን አዲስ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew21 Aug 2026

አለመግባባት የወለደው ምክክር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩን የወለደው ችግር ነው፤ አለመግባባት ነው ለመግባባት ወንበር አስቦ ያስቀመጠን። ልዩነት ራሱ ንግግርን ወለደ፤ ጭቅጭቅ ጠረጴዛን አዘጋጀ። የዚህ መንገድ ሥሙ ስልጡንነት ይባላል። ኢትዮጵያ ሁለት ገጽ አላት። አንደኛው ገጿ ላይ ክብር፣ ጀግንነትና ነጻነት ይነበባል። ሌላኛው ገጿ ደግሞ ጦርነተት፣ መቃቃርና ረሃብ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele21 Aug 2026

ሞሀመድ አሊ ዩሱፍ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሃመድ አሊ ዩሱፍ ከናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በቀጣናዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ማድረጋቸውን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ በዚህ ወቅት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMikias Ayele21 Aug 2026

ቻይና የሰጠችው እውቅና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ባለፈጣን አዳጊ አኮኖሚ ሀገራት መካከል ናት አሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ። የኢትዮጵያና የቻይናን ዘላቂና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ወደ ላቀ የንግድና ኢኮኖሚ ትስስር የሚያሸጋግረው “ወደ ቻይና ኤክስፖርት” መድረክ ተካሂዷል፡፡ አምባሳደሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ተለዋዋጭ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedtigist gizachew21 Aug 2026

በማምረት ሀገር ማጽናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የወደፊቱን የሀገሪቱን የኢኮኖሚ አቅጣጫ ለመቀየር፣ የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምን ለማጎልበት፣ የውጭ ምርቶችን ጥገኝነት ለመቀነስና ዘላቂ የኢንዱስትሪ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የታለመ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው። ይህ ግዙፍ ጥረት በቀላሉ ጊዜያዊ ዕድገት ማስመዝገብ ብቻ ሳይሆን፤ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay21 Aug 2026

ኢትዮጵያ መድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎችን የማምረት አቅሟ እያደገ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ መድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎችን በሀገር ውስጥ የማምረት አቅሟ እያደገ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። 13ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጤና አጠባበቅ ፌዴሬሽን ኮንፍረንስ እና ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን “በምሥራቅ አፍሪካ የማይበገር የጤና ኢኮኖሚ መገንባት” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በዚሁ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelaku Gedif21 Aug 2026

የኢጋድ አባል ሀገራት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በትብብር እንዲሰሩ ተጠየቀ

የግብርና-ምግብ ሥርዓትን መቀየር ጠንካራ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነትን፣ የተቀናጀ የክፍለ አህጉር ርምጃዎችን እና የኢንቨስትመንት ዕድገትን የሚጠይቅ ነው አለ የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት (ኢጋድ)፡፡ የአፍሪካን አዲስ የጸና እና ቀጣይነት ያለው የግብርና-ምግብ ስርዓት ማዕቀፍ ትግበራ ለማፋጠን በአዲስ አበባ ከፍተኛ ደረጃ የመማማሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የሁለት ቀናት መድረኩ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet21 Aug 2026

የትግራይ ሕዝብ የሕገወጡ ህወሓትን ግፍ ለማስቆም ትግሉን ማጠናከር አለበት – ትንሳኤ ሰባ እንደርታ ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ሕዝብ ሕገወጡ የህወሓት ቡድን በክልሉ እያደረሰ ያለውን ግፍና መከራ ለማስቆም እያደረገ ያለውን ትግል ማጠናከር አለበት አሉ የትንሳኤ ሰባ እንደርታ ፓርቲ ሊቀ መንበር ከበደ አሰፋ። ሕገወጡ ቡድን ከታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር የጥፋት ጥምረት መመስረት ኢትዮጵያን ከቀይ ባሕር በማራቅ ለደህንነት ስጋት ከዳረገበት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedemebet sisay21 Aug 2026

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የጤና ኢኮኖሚ መዳረሻ ለመሆን እየሠራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የጤና ኢኮኖሚ መዳረሻና ማዕከል ለመሆን በትኩረት እየሠራች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 13ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጤና ፌዴሬሽን ኮንፈረንስና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር ሉዓላዊነትን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet21 Aug 2026

ቻይና የሰጠችው እውቅና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ባለፈጣን አዳጊ ኢኮኖሚ ሀገራት መካከል ናት አሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ። የኢትዮጵያና የቻይናን ዘላቂና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ወደ ላቀ የንግድና ኢኮኖሚ ትስስር የሚያሸጋግረው “ወደ ቻይና ኤክስፖርት” መድረክ ተካሂዷል፡፡ አምባሳደሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ተለዋዋጭ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedMelkam Fekadu21 Aug 2026

ኢትዮጵያን ደጋግሞ የፈተናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ትናንትም ዛሬም ከምክንያታዊነት የተፋታ፣ በሃይልና በአፈሙዝ ፍላጎትን ለመጫን የሚደረግ ጥረት ስትፈተን ኖራለች፤ ይህ ሀሳብ አልቦነት ይባላል። የሰው ልጅ ሃይል፣ ክብርና ሀብትን ለመቆጣጠር በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ከሀሳብ ተጣልቶ በጉልበት ብቻ ሁሉንም ለመጠቅለል መሞከር ነው መገለጫው፤ ከሀገር ይልቅ ሆድን ማስቀደም፤…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedabel neway21 Aug 2026

የሶላር ኃይል አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ነጻ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጸሃይ ኃይል (ሶላር) አቅርቦት ባላቸው አካባቢዎች ለአዲስ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ነፃ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ ነፃ የቆጣሪ አገልግሎት የተጀመረው ከዋናው የኤሌክትሪክ ግሪድ ርቀው በሚገኙና…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedYonas Getnet21 Aug 2026

4 ሺህ 400 አምራች ኢንዱስትሪዎች በ2018 በጀት ዓመት ወደ ስራ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት 4 ሺህ 400 አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ ገብተዋል አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu20 Aug 2026

የቀጣናው የሰላም ዘብ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያ ሠራዊት ከኢትዮጵያ አልፎ በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና የሰላም እና የመረጋጋት ዋና መሠረት ሆኖ እያገለገለ ነው። የኢትዮጵያ የፀጥታና የደኅንነት ተቋማት በዘመናዊ ቴክኖሎጂና የሰው ኃይል የተደራጁ ከመሆናቸው በላይ በጋራ ደህንነት እና ብልጽግና መርሕ ላይ የተመሰረቱ ናቸው፡፡ ተቋማቱ በስትራቴጂካዊ ብቃት ድንበር ተሻጋሪ…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu20 Aug 2026

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዳዲስ የጨዋታ እና የዳኝነት ህጎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2026/27 የውድድር ዓመት ነገ ምሽት ሻምፒዮኑ አርሰናል አዲስ አዳጊውን ኮቨንተሪ ሲቲን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጀምራል፡፡ በሊጉ በአዲሱ የውድድር ዓመት የሚተገበሩ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ቦርድ አዳዲስ የጨዋታ እና የዳኝነት ህጎች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በዚህም መሰረት በጨዋታ መሃል ጉዳት…

Read at Fana Broadcasting (Amharic)Headline and extract © Fana Broadcasting (Amharic) — reproduced for reference, full article at the publisher.
Fana Broadcasting (Amharic)RegionalAmharicState-affiliatedsosina alemayehu20 Aug 2026

ምክክሩ ለሀገራችን የሚጠቅሙ ሀሳቦች ላይ በጋራ መግባባት ላይ የደረስንበት ነው – ተመካካሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተመካካሪዎች ምክክሩ ለሀገራችን የሚጠቅሙ ሀሳቦች ላይ በጋራ መግባባት ላይ የደረስንበት ነው አሉ። ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ሲካሄድ የቆየው ሃገራዊ የምክክር ጉባኤ ወደ ማጠቃለያው ምዕራፍ እየተቃረበ ይገኛል። በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ እየተሳተፉ የሚገኙ ወጣት…